-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
ኢትዮጵያ ዉስጥ ጉድ ታየ፣ አሁንም!
ኢትዮጵያ የጉድ አገር ናት፣ ዛሬም አለምን የምያስደምም ጉድ እየታየ ነዉ። ዉቅያኖስ እየተፈጠረ ነዉ፣ ዉሃ ከከርሰ-ምድር ስወጣ በአየን እየታየ ነዉ። ይሁን ጉድ፣ ሌሎች በመፅሓፍ ወይም ቲዖሪ ደረጀ ብቻ ነዉ የምያዉቁት፣ ኢትዮጵያ በተግባር!
Re: ኢትዮጵያ ዉስጥ ጉድ ታየ፣ አሁንም!
ሆረስ ይህን አይቶ እንዳይበረግግ ላንተ ብቻ ነው ያጋራሁት