አዲስ ዘፈን ተለቀቀ!
Posted: 10 Oct 2024, 15:41
ምታ በዝምታ፣ ማታ ማታ፤
ምታ ምታ፣ በዝምታ፣ አንድሁ ማታ ማታ፣
ሳያሰሙ ጫጫታ፣ ምታ ምታ በዝምታ!
ዘመነ ካሴ እንዴት ዋለ፣ በነገራችን ላይ?
ምታ ምታ፣ በዝምታ፣ አንድሁ ማታ ማታ፣
ሳያሰሙ ጫጫታ፣ ምታ ምታ በዝምታ!
ዘመነ ካሴ እንዴት ዋለ፣ በነገራችን ላይ?
Why no one is answering this simple question?