Page 1 of 1

DDT እባክህ ተጠዬቅ? ብር ጥይት ነዎይ ተተኳሽ ለዒላማ ፤ 30 ሚልዮን ተጭኖ የዘመተው አብሯቸው ሊደማ?

Posted: 09 Oct 2024, 16:56
by Abere


DDT እባክህ ተጠዬቅ? ብር ጥይት ነዎይ ተተኳሽ ለዒላማ ፤
30 ሚልዮን ተጭኖ የዘመተው አብሯቸው ሊደማ?

ኦነግ ዘመተልህ - ጎጃም ገባልህ፤
እንግድህ ጎጄ ሆይ! ብር ትጠግባለህ።

ከእናት ጓዳ አይ.ኤም. ኤፍ. ተጭኖ መጣልህ፤
በስሙ እየፈተትክ ተረከበው ቆጥረህ።

ጉርሻም አለው አሉ፤ ዲሽቃ እና ስናይፐር፤
ዘንድሮ አማራ አገር ገጥሞታል ይባላል የመሳሪያ መኸር።

ብርሃኑ ጁላን ይሙት ያለው ማነው፤
ባዐይነት በአይነት ቆጥሮ ብር እና መሳሪያ የሚሰጠውን ሰው።

ገቶማ አብይ! ገለቶማ ጁላ
አፍሰናል ባውንዱን ጆንያችን ሞላ።

እነ ውታፍ ነቃይ እነ ዲዲቲዎች ቅር እንዳይላችሁ፤
ፋኖ ያስተረፈው ባውንድ አለላችሁ።

Re: DDT እባክህ ተጠዬቅ? ብር ጥይት ነዎይ ተተኳሽ ለዒላማ ፤ 30 ሚልዮን ተጭኖ የዘመተው አብሯቸው ሊደማ?

Posted: 09 Oct 2024, 19:24
by Fed_Up
አማራ ነኝ ለማለት ነው አያ እበቱ?