በመከላከያ የተዘረፈ 30 ሚሊዮን ብር በፋኖ እጅ ገባ- የአሁን ምርኮኞች(ቪዲዮ)-ፋኖዎች እየገፉ ነውOct 9,2024 DereNews
https://rumble.com/v5i2ctx--30-oct-92024-derenews.html
Re: በመከላከያ የተዘረፈ 30 ሚሊዮን ብር በፋኖ እጅ ገባ- የአሁን ምርኮኞች(ቪዲዮ)-ፋኖዎች እየገፉ ነውOct 9,2024 DereNews
".ክንዳችንን መቋቋም አቅቶት ሰከላን ለ'ቆ የፈረጠጠው ኃይል፤ ከግሽ አባይ ሰከላ ባንኮች በመዝረፍ ይዞት የሄደው 30 ሚሊዬን ብር ከመሳሪያዎች ጋር በፋኖ ተማርኳል። ከሰዓት በኋላ አንድ ፓትሮል፣ አንድ አምቡላንስ፣ 3 ብሬን 2 ስናይፐር እና በርካታ ክላሾችን ተረክበናል። 40 ያህክል የጠላት ሰራዊት እጅ ሰጥቷል።" ፋኖ አስረስ ከግንባር።