Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18482
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 08 Oct 2024, 18:42
አማች እማች ብሎ ሲሸልልብን
ተደናቅፎ ወደቀ መጣ ሲባል ወይን
ጦር ምዘዙ እያለ ደም ሲያቃባ
የሁመራን ሰሊጥ ሸጦ ሲል ወሸባ
TDF መጣበት ቆርጦ በከበባ
ከባህርዳር ሽምጥ አ.አ ገባ
ፌደሬሽን ሆኖ ሊጠጣ የህዝብ እንባ