Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by Digital Weyane » 08 Oct 2024, 09:05

ኖርዝ ትግራያንስ ከፌዴራል መንግሥት የሚያገኙት በጀት ከቆመ በጀቱ ከግብፅ እንደሚሰጣቸው ተኩራርተው ይናገራሉ። በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል የሚደረገው ጦርነት የኖርዝ ትግራይ መዲና በሆነችው ዓድዋ ላይ ይካሄዳል። :roll: :roll:





sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by sun » 11 Oct 2024, 01:20

Digital Weyane wrote:
08 Oct 2024, 06:29



They need to grow Big, think Big and comprise to work together instead of taking the Sudanese road and destroy their region and their people mainly for greed and power, power sweet power. It is enough for all of them since they have their region to themselves as well as having the whole of Ethiopia together with other Ethiopians. What is the BIG DEAL here? They have even a new beautiful innovative party flag out there which can easily be loved by many countries and me too, you too them too. That flag shouldn't be made the symbol of carnage and Armageddon misadventure.
8)



sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by sun » 11 Oct 2024, 01:30

Abdisa wrote:
08 Oct 2024, 08:54
Cannibalism :shock: :shock: :shock: :shock:
Don't exaggerate sky high because it may seem ugly but is only human to settle difference and clean the air and the pain some times


Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2024, 16:30

ህወሓት ለሁለት መከፈል የፈጠረውን ቀውስ ተከትሎ፣ አይተ ጌታቸው ረዳ ለህወሓት ካድሬዎችና ሚድያዎቻቸው ይከፈል የነበረውን ዶላር እንዲቋረጥ በማድረጉ ምክንያት ካድሬዎቹ እየተንጫጩ ነው። :roll: :roll:

ለምሳሌ፣ <<አሰና>> በሚል የሚታወቀው የኤርትራ ተቃዋሚ በመምሰል የታላቋን ትግራይ አጀንዳ የሚያራምድ የህወሓት ሳተላይት ሚድያ እና ካድሬዎቹ ይከፈላቸው የነበረው ክፍያ በመቋረጡ ምክንያት ከግብፅ ጋር አብረው የመስራትን እድል የሚያገኙበትን መንገድ እያመቻቹ ይገኛሉ። :roll: :roll:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9512
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by Digital Weyane » 20 Oct 2024, 18:53

<<የሌባን ብር ውሽታም ይበላዋል>> እንዲሉ፣ ህወሓት፣ ማለት ኖርዝ ትግራያንስ፣ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም ከአለም ባንክ ተበድረው የዘረፉትን $30,000,000,000 ቢልየን ዶላርስ በኤርትራ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ሀሰተኛ የሚድያ ፕሮፓጋንዳ ሥራ ላይ ሲያውሉት እንደቆየ ያደባባይ ሚስጢር ነው።

ዛሬ ህወሓት ለሁለት በተከፈለበት ወቅት የደብረፅዮን ቡድን ፣ ማለት ኖርዝ ትግራያንስ፣ ጌታቸው ረዳ በሰጠው ትእዛዝ መሰረት ሚድያዎቻቸውን እንዲዘጉ እና ካድሬዎቻቸውንም ስራ አጥ እንዲሆኑ እየተደረገ ነው።

ኖርዝ ትግራያን ዎንድማችን Axumezana በቅርቡ <<ያለ ደመወዝ አልሰራም!>> ሲል በገዛ ፍቃዱ ከስራው እንደተሰናበተ ሁላችንም የምናውቀው እውነታ ነው።

ሌሎች የህወሓት ካድሬዎች ኖርዝ ትግራያንስ almaze/ Misraq/ Justice Seeker/ QB/ Mesob/ eden/ Sarcasm/ Selam/ Abere /Union... ወዘተ ደግሞ በኤርትራ ህዝብ ላይ ያላቸውን ጥላቻ ስር የሰደደ ከመሆኑ የተነሳ ያለደመወዝ በነፃ እየሰሩ ይገኛሉ። በበታችነት ስሜታቸውን ተገፋፍተው ከመፈራገጥ በስተቀር ግን የመዋሸት ስራውን ቡዙም ሊገፉበት አይችሉም። ኡናታችን ትግራይ የገጠማት ችግር ዉስብስብ ነው። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

ethiopianunity
Member+
Posts: 9602
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by ethiopianunity » 20 Oct 2024, 21:48

Unless there is reconciliation and forgiveness between Tigray and the rest of Ethiopia, Tplf will continue to control Tigrayans’ mind by brainwashing them saying, other Ethiopians esp Amara will take revenge against Tigray unless they support Tplf and Shabia and Shabia will be their “savior”. Ethiopians, esp Amara and this weak pp government are supposed to work on reconciliations and forgiveness to give everlasting peace. Otherwise war will not stop and Egypt and other foreigners including Shabia will continue to exploit the situation with perpetual threat and violence. The responsibility, if pp govt is not bluffing it’s mighty government and defense, must act for regional peace including Eritrea. Foreigners will never stop creating division among Ethiopians, and between Eritrea and Ethiopia. Foreigners keep getting involved between us that is there will never be peace among HOA. So wake up! If this continue Ethiopian and Eritrean populations will dwindle through this continued violence making way for foreigners including Arabs to take over the region. Right now Tanzanian and Sudan populations are becoming Arabs. Somalia and Eritreans populations the same. Ethiopia will face the same the next 50 years. These region in mass are dying or leaving the region for survival. There are no more knowledgable and wisdom leadership since the kingdom fell, ever since then, more brainless leadership and populations are being created. I guarantee Eritrea and Ethiopia secretly are in the hands of dangerous foreigners.

ethiopianunity
Member+
Posts: 9602
Joined: 30 Apr 2007, 17:38

Re: የፈራነው ቀን ደረሰ! ኖርዝ ትግራያንስ በትግራይ ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቅለ መንግሥት አወጁ። ፕረዚዳንት ጌታቸው ረዳ ቦቦኩላቸው ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስዱ ገለፁ።

Post by ethiopianunity » 20 Oct 2024, 22:04

Digital Weyane wrote:
08 Oct 2024, 09:05
ኖርዝ ትግራያንስ ከፌዴራል መንግሥት የሚያገኙት በጀት ከቆመ በጀቱ ከግብፅ እንደሚሰጣቸው ተኩራርተው ይናገራሉ። በኢትዮጵያና በግብፅ መካከል የሚደረገው ጦርነት የኖርዝ ትግራይ መዲና በሆነችው ዓድዋ ላይ ይካሄዳል። :roll: :roll:
The reason why Adwa became enemies is because Ethiopia defeated colonists there that is why. They are revenging Ethiopia by programming this region people and creating and smuggling in since maybe 60’s foreign-link people in Eritrea and in Tigray setting the as sleeper cells who activated in 60s by foreign linked Jebha and now Shabia.

Post Reply