Page 1 of 1

የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 18:27
by kebena05
ወያኔዎች የልጆች ጨዋታ ላይ ያሉ ይመስል፤ ደብረፂዮን ጌታቸውን ከወያኔ አባልነት አባሪረሃለሁ ሲለው ጌቾ ደግሞ ደፂን ከወያኔ ሊቀመንበርነት አስወግቼአለሁ አለው :lol:

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 18:45
by Selam/
የባሬንቱ ሻቦ - ይኼ የሚያሳየው ወያኔ በአቅሟም ቢሆን የፖለቲካ ፉክቻ ታስተናግዳለች ማለት ነው። እናንተ ሻቦዎች ግን ከአንድ አለት እንደ ተጠረበ ድንጋይ ፣ የምታስቡትና የምታደርጉት አንድ ዓይነት ነው።

kebena05 wrote:
07 Oct 2024, 18:27

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 18:54
by kebena05
ሹሉ አጋሜው

ከየትኛው አንጃ ነው የወገንሽው? መቼም የተረገመች ክልል ይዘሽ ጥሩ እንቅልፍ እንደነሳሽ አልጠራጠርም።
እና ይኸ የፖለቲካ ሹኩቻሽ ነገ ወደ ጠበንጃ መማዘዝ እንደሚያመራ ያጠባቡ አንጎልሽ አይረዳም ማለት ነው?

Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 18:45
የባሬንቱ ሻቦ - ይኼ የሚያሳየው ወያኔ በአቅሟም ቢሆን ለፖለቲካ ፉክቻ ታስተናግዳለች ማለት ነው። እናንተ ሻቦዎች ግን ከአንድ አለት እንደ ተጠረበ ድንጋይ ፣ የምታስቡትና የምታደርጉት አንድ ዓይነት ነው።

kebena05 wrote:
07 Oct 2024, 18:27

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 19:43
by Selam/
የባሬንቱ ሻቦ - ጥርቡ ጭንቅላትህ ከጠብ-መንጃ ሌላ ቢያስብ ይገርመኝ ነበረ። ቆርቆሮ እንቁላል ተሸካሚ!

kebena05 wrote:
07 Oct 2024, 18:54

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 21:33
by kebena05
ሹሉ
ያንቺ ዘመዶች እንጂ የኔ አይደሉም እኮ በጠበንጃ የማፈላለጉት። የእርዳታ ስንዴ እየበላቹህ እንደህ በጥጋብ መወጠራቹህ ምን ይባላል። አንቺ አሮጊትም ወገኖችሽ ቢላ ዚማዘዙ አንተም ተው አንተም ተው የምትዩ አይደለሽም። ኮሳሳ ባላ እግር የሆንሽ ነገር :lol:

Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 19:43
የባሬንቱ ሻቦ - ጥርቡ ጭንቅላትህ ከጠብ-መንጃ ሌላ ቢያስብ ይገርመኝ ነበረ። ቆርቆሮ እንቁላል ተሸካሚ!

kebena05 wrote:
07 Oct 2024, 18:54

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 22:09
by Selam/
የባሬንቱ ሻቦ - አዎ ባለሃገር ነኝ፣ አንተ ዕንቁላል ተሸካሚ ቅንቅናሙ እንደጉጉት አፍጥጠህ ከጠዋት እስከማታ የምታያት።

ዕርጉም ወያኔ እኮ የሻዕቢያ የደበዘዘ ፎቶ ኮፒና የአበልጅ ነች። ኩላሊትህን ከምትቸረችር ሂድና የበሰበሰ ስዴዋን ቀማት። ቆርቆሮ!

kebena05 wrote:
07 Oct 2024, 21:33

Re: የወያኔ ሹኩቻ ጦዟል፤ አንዱ አንጃ ሌላውን "ከስልጣንህ ተወግደሃል" እያለው ነው lol

Posted: 07 Oct 2024, 22:43
by Odie
ወያኔ ከቀበና ከነ ፌስታሉ ያኔ አባሮት በኩላሊት ንግድና ስው በማሻገር ተከሶ የሚፈለግ አይናውጣ ሻእብያ ነው :lol:
ኢትዮጲያ ውስጥ የረሳው በራባሶ ጫማ አለው ተመልሶ ለመውስድ ተስፋ ያደርጋል! :lol: :lol: