Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 07 Oct 2024, 18:27
ወያኔዎች የልጆች ጨዋታ ላይ ያሉ ይመስል፤ ደብረፂዮን ጌታቸውን ከወያኔ አባልነት አባሪረሃለሁ ሲለው ጌቾ ደግሞ ደፂን ከወያኔ ሊቀመንበርነት አስወግቼአለሁ አለው
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 07 Oct 2024, 18:45
የባሬንቱ ሻቦ - ይኼ የሚያሳየው ወያኔ በአቅሟም ቢሆን የፖለቲካ ፉክቻ ታስተናግዳለች ማለት ነው። እናንተ ሻቦዎች ግን ከአንድ አለት እንደ ተጠረበ ድንጋይ ፣ የምታስቡትና የምታደርጉት አንድ ዓይነት ነው።
-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 07 Oct 2024, 18:54
ሹሉ አጋሜው
ከየትኛው አንጃ ነው የወገንሽው? መቼም የተረገመች ክልል ይዘሽ ጥሩ እንቅልፍ እንደነሳሽ አልጠራጠርም።
እና ይኸ የፖለቲካ ሹኩቻሽ ነገ ወደ ጠበንጃ መማዘዝ እንደሚያመራ ያጠባቡ አንጎልሽ አይረዳም ማለት ነው?
Selam/ wrote: ↑07 Oct 2024, 18:45
የባሬንቱ ሻቦ - ይኼ የሚያሳየው ወያኔ በአቅሟም ቢሆን ለፖለቲካ ፉክቻ ታስተናግዳለች ማለት ነው። እናንተ ሻቦዎች ግን ከአንድ አለት እንደ ተጠረበ ድንጋይ ፣ የምታስቡትና የምታደርጉት አንድ ዓይነት ነው።
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 07 Oct 2024, 19:43
የባሬንቱ ሻቦ - ጥርቡ ጭንቅላትህ ከጠብ-መንጃ ሌላ ቢያስብ ይገርመኝ ነበረ። ቆርቆሮ እንቁላል ተሸካሚ!
-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 07 Oct 2024, 21:33
ሹሉ
ያንቺ ዘመዶች እንጂ የኔ አይደሉም እኮ በጠበንጃ የማፈላለጉት። የእርዳታ ስንዴ እየበላቹህ እንደህ በጥጋብ መወጠራቹህ ምን ይባላል። አንቺ አሮጊትም ወገኖችሽ ቢላ ዚማዘዙ አንተም ተው አንተም ተው የምትዩ አይደለሽም። ኮሳሳ ባላ እግር የሆንሽ ነገር
Selam/ wrote: ↑07 Oct 2024, 19:43
የባሬንቱ ሻቦ - ጥርቡ ጭንቅላትህ ከጠብ-መንጃ ሌላ ቢያስብ ይገርመኝ ነበረ። ቆርቆሮ እንቁላል ተሸካሚ!
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 07 Oct 2024, 22:09
የባሬንቱ ሻቦ - አዎ ባለሃገር ነኝ፣ አንተ ዕንቁላል ተሸካሚ ቅንቅናሙ እንደጉጉት አፍጥጠህ ከጠዋት እስከማታ የምታያት።
ዕርጉም ወያኔ እኮ የሻዕቢያ የደበዘዘ ፎቶ ኮፒና የአበልጅ ነች። ኩላሊትህን ከምትቸረችር ሂድና የበሰበሰ ስዴዋን ቀማት። ቆርቆሮ!
-
Odie
- Member+
- Posts: 6197
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 07 Oct 2024, 22:43
ወያኔ ከቀበና ከነ ፌስታሉ ያኔ አባሮት በኩላሊት ንግድና ስው በማሻገር ተከሶ የሚፈለግ አይናውጣ ሻእብያ ነው
ኢትዮጲያ ውስጥ የረሳው በራባሶ ጫማ አለው ተመልሶ ለመውስድ ተስፋ ያደርጋል!
