Page 1 of 1
ልመጣ የነበረዉን ትልቅ መዓት የኦሮሞዎች በኢሬቻ ላይ መማፃን አስቀረዉ ይሉናል፣ አሁን ደግሞ።
Posted: 07 Oct 2024, 17:17
by DefendTheTruth
Re: ልመጣ የነበረዉን ትልቅ መዓት የኦሮሞዎች በኢሬቻ ላይ መማፃን አስቀረዉ ይሉናል፣ አሁን ደግሞ።
Posted: 07 Oct 2024, 17:21
by Odie
>>>>>>>>>>>>
ለናትህ ንገራቸው!
ያቺ ግምባር ላይ የምትደረገው የወ*ሽላ ምልክት ታደርጋለህ?
ስላቢ!
Re: ልመጣ የነበረዉን ትልቅ መዓት የኦሮሞዎች በኢሬቻ ላይ መማፃን አስቀረዉ ይሉናል፣ አሁን ደግሞ።
Posted: 07 Oct 2024, 18:36
by Selam/
ካድሬው - እውነት ይሁንልህና፣ እንዳልከው የምትፈፅሙት ግፍና የምታፈሱት ደም ፈጣሪን እንደሚያስቆጣው ተረድታችሁ በመፀለያችሁ ከሆነ ከጥፋት የዳናችሁት፣ ጥሩ ነው። እንኳን ተረፋችሁ!
አሁን ደግሞ የጎጠኝነትንና የጨካኝነትን ዕርኩስ መንፈስ ከውስጣችሁ ነቃቅሎ እንዲጥልላችሁ ሱባዔ ግቡ።
Re: ልመጣ የነበረዉን ትልቅ መዓት የኦሮሞዎች በኢሬቻ ላይ መማፃን አስቀረዉ ይሉናል፣ አሁን ደግሞ።
Posted: 07 Oct 2024, 18:48
by Odie
ስይጣኑን ቀስቅሳችሁት ነው!
እርሱ ደግሞ ስራው እንደናንተ ነው!
< እናንተ ከአባታችሁ ከዳቢሎስ ናችሁ ያባታችሁንም ስራ ማድረግ ትወዳላችሁ:: እርሱ ነብስ ገዳይ ነው:: የሃስት አባት ነው:: ሃስት ሲናገር ከራሱ ይናገራል>
ይህ የክርስቶስ ቃል ነው:: እናንተ የምታደርጉት ይህን ነው!
እ/ር ወደእናንተ የዘር ፖለቲካ ሴራና የስይጣን Ireecha Parade ለመምጣት ስራ እልፈታም
