አብይ አህመድ ኦሮሙማዊ ወጡን ኢትዮጵያዊ ለማስመስል የአማራ ኦሮሞ ፕሬዝዳንት ሾመ!
Posted: 07 Oct 2024, 16:15
ያቺ የፕረዝደንት ስፍራ እንደ ነጋሶ ጊዳዳ ብኖርም አልጠቅምም ብምትም አልጎዳ አይነት ስው ማስቀመጫ ነው::
ቀለብህን ትበላለህ የፃፉልህን ታነባለህ ከውጭ እንጂ ከውስጥ በማይታይ ምስታወት ሽብበውህ ይቆጣጠሩሃል
እዝቀስላሴ የኦሮሙማው ሸታታ የፖለቲካ ሾርባ አማራዊና ኢትዮጲያዊ ለማሽተት የተሾመ ስው ነው::
ሌላ ደመቀች:: ሌላ ደነዝ:: ሌላ ኮንዶም::
ግን እንደርሱና እንደሳህለወርቅ ጥሩ ስራ የነበራቸው ገንዘብ ላላጠራቸው ስዎች ህዝባቸውንናዘራቸውን ለምን ያዋርዳሉ?