Page 1 of 1

በብጣሽ የፌስ ቡክ አጭር ምስጋና ተሸኙ

Posted: 07 Oct 2024, 14:44
by DefendTheTruth
በክብር መሸኘትን ትቶ በንቀት መሸኘትን የመረጡት የቀድሞዋ ክብርት ፕረዝዳንት።

አንድ ጊዜ በኳታር የእግር ኳስ የአለም ዋንጫን አስመልክቶ ስለ ጀርመን ተጫዋቾች አንድ ሰዉ የሆነ ቦታ ላይ የፃፈዉ ትዝ አለኝ።

የጀርመን ተጫዋቾች ኳታር ሄዱ ና ገና ጨዋታዉን በቅጡ ከመጀመራቸዉ አስቀድሞ ስለ ሆሞ ጉዳይ ፕሮቴስት ማድረግ ጀመሩ፣ የሰማቸዉ ያለ አይመስለኝም። ዳሩ ግን ተጫዋቾቹ ጨዋታዉንም ተቀዉሞንም እንቀጥላለን ብሎ ተስፋ አድርጎ ነበር፣ በነበር ቀረ ና በመጀመሪያዉ ዙር ወደ አገራቸዉ ተሸኙ እንጂ። ይህን የተዘበ ሰዉ ደግሞ፣ አስተያየቱን አከለበት ና፣ "በሉ አሁን ሂዱና በደምብ ፕሮቴስት አድርጉ እንግዲህ" ብሎ በመልዕክቱ አፌዘባቸዉ።

ክብርቷም አሁን ሄዶ ፋንዶቻቸዉን ይቀላቀሉ ና ዝምታቸዉን በደምብ ያቃዉጡት እንላለን እኛም በበኩላችን።

ይመቾት፣ የቀድሞዋ ክብርት ፕሬዝዳንት!
Please wait, video is loading...

Re: በብጣሽ የፌስ ቡክ አጭር ምስጋና ተሸኙ

Posted: 07 Oct 2024, 14:51
by Affable
DTT ምን እያልክ ነው። አዲስ የተሾመውም ሰውየ እንደ አንተ አባባል “ በብጣሽ ፊስቡክ” ነው ሹመቱ የተነገረን። እረ እየተስተዋለ።

Re: በብጣሽ የፌስ ቡክ አጭር ምስጋና ተሸኙ

Posted: 07 Oct 2024, 14:58
by Abere
DDT,

ከአብይ አህመድ እጅ ሽልማት አንደበት ደግሞ ምስጋና የሚያገኝ ሰው እኮ በህዝብ ዘንድ ፉርሽ እና እርካሽ ነው። ለመሆኑ የአብይን ምስጋና ከቁም ነገር ወይም ከመጤፍ የሚቆጥር ስንት ይኖር ይሆን?

ምስጋናው ቀርቶባት ወደ ሌላኛው እስር ቤት እንዳያስገባት ነው።

ለማንኛውም የውታፍ ነቃይ መጨረሻ ያው ቆሻሻ ታሪኩን ይዞ በህዝብ ፊት እንደ ሰገራ ቤት እየሸተተ ይኖራል። ስም ከስብ ይሸታል ይላል አማራ በምሳሌ ሲያስረዳ። ለክብሩ ለስሙ የማይቆረቆ ሆዳም ውታፍ ነቃይ እንደ አብይ አህመድ ካሉት ትናንሽ ሰዎች ጋር ይሞዳሞዳል። አሁን ዕድሉ ያነሰበት አሳማ ታዬ በተራው በቆሻሻ ታሪክ ይጨመላለቅ - እየሸተተ ይወጣል።

Re: በብጣሽ የፌስ ቡክ አጭር ምስጋና ተሸኙ

Posted: 07 Oct 2024, 15:22
by DefendTheTruth
Affable wrote:
07 Oct 2024, 14:51
DTT ምን እያልክ ነው። አዲስ የተሾመውም ሰውየ እንደ አንተ አባባል “ በብጣሽ ፊስቡክ” ነው ሹመቱ የተነገረን። እረ እየተስተዋለ።
Affable,

In my view the new President, Ambassador Taye Atsekeselassie, is a mature and well grounded person. To your credit I thought the lady is also someone with a sound mind, somebody who can stand and remain on her own position, she opted to shift. Shifting is not so bad, but shifting at the last hour is beyond my comprehension. You might have an explanation.

It is a privilege to be a president of a nation like Ethiopia or her former president. But like all other privileges it has to be earned, like I have said on multiple occasions on this forum already.

But Ambassador Taye is not merely inaugurated by a mere FB-Post, as far as I have seen in the internet.

Here his speech, perhaps historic.


Re: በብጣሽ የፌስ ቡክ አጭር ምስጋና ተሸኙ

Posted: 07 Oct 2024, 15:49
by Horus
ዲዲቲ፣
አንተ መደዴ! አቢይ አህመድ ይህን ማድረጉ እኮ እሱ ለራሱ ያለው የትንሽነት ፣ በውስጡ ያለው የመጠላትና የተቀባይነት ማጣት መገለጫው ነው። የራሱን ሰራተኞችና የስራ ጓዶችን የማያክበር አላዋቂን ነው በተግባር አለም የሚያየው። አገር መምራት አትችሉም የምትባሉት ለዚህ ነው! ቢገባህ! መደዴ!