Page 1 of 2

ኡናት አገራችን ትግራይ ቂጥ ሆና ለሁለት ተሰነጠቀች። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ

Posted: 07 Oct 2024, 10:44
by Digital Weyane
ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

ዓድዋ ሽሬ እና አክሱም (ዓሽአ) ሰሜን ትግራይ ሲሆኑ፣ የተቀረው ትግራይ ደቡብ ትግራይ ተብሎ ይጠራል። በዓድዋ ተወላጆች የሚመራው ዓሽአ ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን እያሉ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት አስጨፍጭፈው <<ሰሜን ትግራይ>> ተብለው አረፉት። የቋጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች። እኔ ከደቡብ ትግራይ ነኝ። :roll: :roll: :roll:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 11:01
by Digital Weyane
የቀድሞ ባልደረቦቼ እነ Axumezana, Abere, union, Noble, Selam/, Justice Seeker, eden, Sarcasm, Dama, TesfaNews, ወዘተ... ከአዲሲቷ ሰሜን ትግራይ (ኖርዝ ትግራይ) ናቸው። በቃ ቻው ቻው ተለያይተናል። :roll: :roll:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 12:05
by Digital Weyane
<<ኻው ኖርዝ ትግራይ ዲኻ ኻው ሳውዝ ትግራይ?>> ልበሃለሉ ግዝየ ብምብፃሕና የሕዘነና፣
ግን ሰላም ከነግኒ ስለዝሕግዘና ብደስታ ንቕበሎ። :roll: :roll:

ምስ ሰላምታ
ሓውኩም ኻው ሳውዝ ትግራይ

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 12:06
by kebena05
Digital Weyane wrote:
07 Oct 2024, 11:01
የቀድሞ ባልደረቦቼ እነ Axumezana, Abere, union, Noble, Selam/, Justice Seeker, eden, Sarcasm, Dama, TesfaNews, ወዘተ... ከአዲሲቷ ሰሜን ትግራይ (ኖርዝ ትግራይ) ናቸው። በቃ ቻው ቻው ተለያይተናል። :roll: :roll:
:lol: :lol: :lol:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 13:24
by Digital Weyane
ኖርዝ ተጋሩ ኮምፒዩተር ላይ ቁጭ ብለው በኤርትራ ጉዳይ ጣልቃ ገብተው አሉባልታን ሲፈተፍቱና ሲያቦኩ የሚውሉ የባንዳ ጥርቅም ናቸው። :roll: :roll:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 14:15
by Abdisa
North Tigrayans are known for their massive inferiority complex that we can easily spot them on this forum. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 14:20
by kerenite
Digital Weyane wrote:
07 Oct 2024, 10:44
ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ! :cry: :cry: :cry: :cry:

ዓድዋ ሽሬ እና አክሱም (ዓሽአ) ሰሜን ትግራይ ሲሆኑ፣ የተቀረው ትግራይ ደቡብ ትግራይ ተብሎ ይጠራል። በዓድዋ ተወላጆች የሚመራው ዓሽአ ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን እያሉ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት አስጨፍጭፈው <<ሰሜን ትግራይ>> ተብለው አረፉት። የቋጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች። እኔ ከደቡብ ትግራይ ነኝ። :roll: :roll: :roll:

The question is which of the factions is the strongest? Well, of course the northerners. In korea, the north can subdue the south within few weeks. The south Koreans should be grateful to the yankees who are protecting them so far for the yankees interests.

Finally, a history 101,

At the end of the 19th century, tigray was ruled by a warlord called kahsay mircha aka atse yohannes. Tigriyans were united and the east or west tigray doctrine was unique to them until it was applied by sillassie. The smart sillassie applied the divide and rule policy. He divided tigray into two, the east part was given to Ras hailesellassie, the son of gugsa arayasillassie , the grandson of yohannes (called traitor later) and the west part was given to Ras Sium mengesha.

Tigriyans are divided.

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 19:17
by Fiyameta
The best news of the year! :P :P

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 19:34
by Jaegol
Karma at work! I am a believer!
What they wished for their neighbor, they are harvesting it live in front of us… life lesson

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 07 Oct 2024, 20:19
by Digital Weyane
ኖርዝ ትግራያንስ አር ላየርስ :roll: :roll:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 08 Oct 2024, 04:09
by Digital Weyane
:cry: :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 08:32
by Digital Weyane
<<ኖርዝ ትግራያንስ>> ማለት የዓድዋ፣ የሽሬ እና የአክሱም ህወሓቶች ናቸው።

ዓላማቸው ኢትዮጵያንና ኤርትራን በማፍረስ ታላቋ ትግራይን መገንባት ነበር። ይህንን እኩይ ዓላማቸውን ለመተግበር ለነጮች በባንዳነት በመቀጠር የሚሊዮኖችን ደም በከንቱ አፍስሰዋል፣ የህዝብን ንብረት ዘርፈዋል፣ በውሸታቸው ተራሮችን አንቀጥቅጠዋል፣ ዓለቶችን አቅልጠዋል፣ ነገር ግን አልተሳካላቸውም።

<<ኖርዝ ትግራያንስ>> ታላቋ ትግራይን ሲመኙ ታናሿ ትግራይ ብቅ አለች።

ይባስ ብሎ ደግሞ ታናሿ ትግራይ በእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ሰምጣ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፈለች። ኖርዝ እና ሳውዝ ትግራይ። እኔ ከሳውዝ ትግራይ ነኝ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 08:57
by Abdisa
I think its a wonderful thing that the source of all evil has finally got a taste of its own medicine. It is a cause for celebration! :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 10:36
by Fiyameta

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 14:56
by Digital Weyane
ኖርዝ ትግራያንስ <<ለሰራነው ወንጀል እንጠየቃለን>> በሚል ስጋት ዎደ ውጭ አገር እየሸሹ ነው። :roll: :roll:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 15:23
by Dama
Isayas boys, oops Eritreans are feasting on fake news

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 09 Oct 2024, 17:04
by Fiyameta
North Agame vs South Agame.
Brilliant! I Love it ! :P :P :P

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 10 Oct 2024, 10:25
by Digital Weyane
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 10 Oct 2024, 18:44
by Fiyameta
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!

Posted: 11 Oct 2024, 09:31
by Digital Weyane
ትግራይ ላይኛውና ታችኛው በመባል ለሁለት ክልሎችን መከፈሏን ተከትሎ፣ ሳውዝ ትግራያንስ በዓድዋ ተወላጆች ሁሌ ተረግጠን ፣ ተዋርደን፣ እና ተጨቁነን መኖር አንገፍግፎን የራሳችንን ክልል መስርተን በራሳችን ህግ እየተዳደርን ነው ብለዋል። :roll: :roll: