Page 1 of 1
ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።
Posted: 07 Oct 2024, 08:16
by Axumezana
ጌታቸው ረዳና ልጅ እያሱ በስልጣናቸው ቁምነገር ሳይሰሩ ትርፋቸው
ዘጭ ዘጭ የሆኑ ናቸው፤
https://www.youtube.com/live/lIN9kP2jka ... 8vWTKP4hoV
Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።
Posted: 07 Oct 2024, 10:07
by Abere
አሁን ትግራይ ውስጥ ቁርስም ምሳም የለም። ቁርስም ምሳም የሚላከው ከ 4ኪሎ አዲስ አበባ ነው። የትግራይ የፓለቲካ አኩፋዶ የሚሞላው በኦሮሙማው ከኦሮሙማው ነው።
You are digging a water hole in Mars, in vain.
Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።
Posted: 07 Oct 2024, 11:15
by Axumezana
አበረ፤
TPLF ተበትነዋል መስሎህ ከበሮ እየደለቅህ ነበር፤
Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።
Posted: 07 Oct 2024, 11:21
by Abere
ተበትነዋል ማለት እኮ አሉ ማለት ነው። እኔ የምልህ ጭራሽ ከነ አካቴው ወያኔ የለም ነው የምልህ። ትግራይ የምትተዳደረው በኦሮሙማ ነው። በቃ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሺመልስ አብዲሳ ነው ማለት የተሻለ ያስረዳኸል። በዚህ አንድ የምመርቅልህ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ደግሞ ማይክሀመር ነው።
የትግራይ ነገር ምኑ ይወራል። ለቄንጥ ተሰራች እንጅ
Axumezana wrote: ↑07 Oct 2024, 11:15
አበረ፤
TPLF ተበትነዋል መስሎህ ከበሮ እየደለቅህ ነበር፤
Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።
Posted: 07 Oct 2024, 12:00
by Meta Chore
Getachew is fighting a war he can’t win. He allied with the clown against the TPLF.
The Alcoholic junk Jula further destroyed Getachew by admitting the genocide the Eritreans committed in Tigray.
The TPLF and Debretsion had enough. They just knocked out Getachew out of power.