Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18482
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።

Post by Axumezana » 07 Oct 2024, 08:16

ጌታቸው ረዳና ልጅ እያሱ በስልጣናቸው ቁምነገር ሳይሰሩ ትርፋቸው
ዘጭ ዘጭ የሆኑ ናቸው፤

https://www.youtube.com/live/lIN9kP2jka ... 8vWTKP4hoV

Abere
Senior Member
Posts: 14848
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2024, 10:07

:lol:

አሁን ትግራይ ውስጥ ቁርስም ምሳም የለም። ቁርስም ምሳም የሚላከው ከ 4ኪሎ አዲስ አበባ ነው። የትግራይ የፓለቲካ አኩፋዶ የሚሞላው በኦሮሙማው ከኦሮሙማው ነው። :lol: You are digging a water hole in Mars, in vain.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18482
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።

Post by Axumezana » 07 Oct 2024, 11:15

አበረ፤

TPLF ተበትነዋል መስሎህ ከበሮ እየደለቅህ ነበር፤

Abere
Senior Member
Posts: 14848
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።

Post by Abere » 07 Oct 2024, 11:21

ተበትነዋል ማለት እኮ አሉ ማለት ነው። እኔ የምልህ ጭራሽ ከነ አካቴው ወያኔ የለም ነው የምልህ። ትግራይ የምትተዳደረው በኦሮሙማ ነው። በቃ የትግራይ ፕሬዚዳንት ሺመልስ አብዲሳ ነው ማለት የተሻለ ያስረዳኸል። በዚህ አንድ የምመርቅልህ የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ደግሞ ማይክሀመር ነው። :mrgreen:


የትግራይ ነገር ምኑ ይወራል። ለቄንጥ ተሰራች እንጅ :lol: :lol:

Axumezana wrote:
07 Oct 2024, 11:15
አበረ፤

TPLF ተበትነዋል መስሎህ ከበሮ እየደለቅህ ነበር፤

Meta Chore
Member
Posts: 74
Joined: 09 Jan 2022, 13:03

Re: ጌታቸው፥ ለምሳ ያሰባቸው ቁርስ አደረጉት፥ ከዚህ በዃላ የሚያደርገው ጫጫታ፥ የTDF ጉዳይ ነው።

Post by Meta Chore » 07 Oct 2024, 12:00

Getachew is fighting a war he can’t win. He allied with the clown against the TPLF.
The Alcoholic junk Jula further destroyed Getachew by admitting the genocide the Eritreans committed in Tigray.

The TPLF and Debretsion had enough. They just knocked out Getachew out of power.

Post Reply