Page 1 of 1
ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 06 Oct 2024, 21:02
by Axumezana
PPም እያለ ነው ነሽ የኔ ብቻ
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ
OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ
ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንድጎ ጎረቤት ቀንቶባት
ነበር ሆኖ ቀረ ቀበሮ በዝቶባት
በእጅ ካልተባለ ፍርድ የሌለባት
ስላምዋ ደፍርሶ ደም ሲፈስባት
ጨካኞች ደም ጠጥተው ሲንደላቀቁባት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 06 Oct 2024, 21:18
by Odie
Axumezana wrote: ↑06 Oct 2024, 21:02
PPም እያለ ነው ነሽ የኔ ብቻ
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ
OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ
ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንግዶ ጌረቤት ቀንቶባት
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>





Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 11:28
by Meleket
“ተመንድጎ” ለማለት ነውን? ብሔራዊ ቋንቋችሁን ኣታበላሽ።
Axumezana wrote: ↑06 Oct 2024, 21:02
...
ኢኮኖሚዋ
ተመንግዶ ጎረቤት ቀንቶባት
....
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 15:27
by Axumezana
Ascari Debtera Meleket እርማቱ ትክክል ነው። ክፍየሉ በላይ በሞጮህ የብሄራዊ ቋንቋ አበላሸህ ያልከው ግን የበግ ለምድ የለበስህ ቶኩላ መሆንክን ያሳያል። ግጥሙ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን አስፈላጊ ሲሆን ይታረማል ይጨመርበታል። እንደ አንተ " copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 20:32
by Selam/
አክሱም-ጩፋ - አንተ ቀበሮው ልታድናት ነው?
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 20:50
by Axumezana
ሰው ጥራ ቢሉት ሊላይ፤
ይኽ ሰው እኮ ከትግራይ ጠላቶች ጋር ሆኖ ለስልጣን ሲል የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ነው። አቦይ ስብሃትንም አድዋ ( እዲ አቡን) ላይ ቤተመንግስት ገንብተዋል ብሎ የዋሽ ሰው ነው፤
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 20:55
by Axumezana
Selam,
TPLF is alive & kicking !
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 07 Oct 2024, 22:00
by Selam/
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 08 Oct 2024, 04:26
by Meleket
ወዳጃችን በእርማቱ ማመንህ ያስመሰግንሃል። መጮህና መሳደብ ግን ግሩም ኣይደለም።
Axumezana wrote: ↑07 Oct 2024, 15:27
Ascari Debtera Meleket
እርማቱ ትክክል ነው። ክፍየሉ በላይ በ
ሞጮህ የብሄራዊ ቋንቋ አበላሸህ ያልከው ግን የበግ ለምድ የለበስህ ቶኩላ መሆንክን ያሳያል። ግጥሙ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን አስፈላጊ ሲሆን ይታረማል ይጨመርበታል። እንደ አንተ " copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Posted: 08 Oct 2024, 04:34
by Axumezana
Debtera Meleket,
" copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።