Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

እነ አኩስመወያና ና አልምዬ አዲስ ዘፈን ለቀቁ

Post by kebena05 » 06 Oct 2024, 13:49

"ሻእብያ የወሰድከውን "ጀሪካል" መልስ "

ግጥምና ዜማውን አልምዬና በላይነሽ ናቸው መሰለኝ የፃፉት።

ወይን
አርፊ አልቀመጥም ካልክ የቀረችን "ጀሪካን" (ታንክ፣ሚሳይል፣ሮኬት፣መትረየስህን) ሻዕቢያ ዳግም ይወስድብሃል :lol:

Please wait, video is loading...