Page 1 of 1
ሻብያዋን ምስራቅ ስምቶ ብርሃኑ ጁላ ለመቦትረፍ ሞከረ!
Posted: 06 Oct 2024, 11:29
by Odie
ፊልድ ማርሻሉ ብሮፖጋንዳ እዘራለሁ እያሉ ያስቁን ጀመር::
እንዲህ ብለው:-
1. የሽኔ መሪ ጎንደሬ አማራ ነው-?ፋኖ/አብን
2. እስክንድር የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነ ሽፍታ አይደለም....ቂቂ
3. አንዳንዶች የኢሳት ጋዜጠኞች ንብረት ጠየቁኝ
የእስክንድሩ ነገር ከሻብያዋ ( በዩንየን ቁዋንቁዋ አገው ሽንጎ) ምስራቅ ነገር ተመሳሰለብኝ

Re: ሻብያዋን ምስራቅ ስምቶ ብርሃኑ ጁላ ለመቦትረፍ ሞከረ!
Posted: 06 Oct 2024, 11:41
by Abere
እንዳው ዝም ይሻላል!

እንድህም እኮ የሚል ዘፈን ነበር አይደል? ዝምታ ለበግም አልበጃት ብቻ እንዳትለኝ እንጅ።
Odie wrote: ↑06 Oct 2024, 11:29
ፊልድ ማርሻሉ ብሮፖጋንዳ እዘራለሁ እያሉ ያስቁን ጀመር::
እንዲህ ብለው:-
1. የሽኔ መሪ ጎንደሬ አማራ ነው-?ፋኖ/አብን
2. እስክንድር የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነ ሽፍታ አይደለም....ቂቂ
3. አንዳንዶች የኢሳት ጋዜጠኞች ንብረት ጠየቁኝ
የእስክንድሩ ነገር ከሻብያዋ ( በዩንየን ቁዋንቁዋ አገው ሽንጎ) ምስራቅ ነገር ተመሳሰለብኝ
Re: ሻብያዋን ምስራቅ ስምቶ ብርሃኑ ጁላ ለመቦትረፍ ሞከረ!
Posted: 06 Oct 2024, 12:08
by Misraq
ጎቤቾ Odie, I decline your offer to enter in the cage as I know for sure that I can obliterate you. I rather waste my bullet on your rulers, Tulama galas and their diqala ጥላሁን (Union). These are the forces real Fano's are focused now.
Re: ሻብያዋን ምስራቅ ስምቶ ብርሃኑ ጁላ ለመቦትረፍ ሞከረ!
Posted: 06 Oct 2024, 13:28
by Odie
That is bit funny
Julia who looks to have baby talk and he is watching you misraq; be careful he is trying to exploit your attitude and bring all of us home
I would realy wish FM julia did not have a mercenary boss like Abyiot!
Abyiot is a name of ዱርዬ. You can’t expect a gentle person or a good leader with that revolutionary name.
Abere, another

for your comment!
Re: ሻብያዋን ምስራቅ ስምቶ ብርሃኑ ጁላ ለመቦትረፍ ሞከረ!
Posted: 06 Oct 2024, 13:43
by Misraq
ጎቤቾ Odie
ጂልያን "ከገጥመናል ቻለው" ወደ "ድርድር እንፈልጋለን" አምጥተናታል፥፥ ሽፍታ ብላ የሰየመቻቸው .....አምቻ ጋብቻ.... አብረን በልተን ጠጥተን ....አብረን ተምረን.... አበ ልጅ ነን ....እንዲያው ሲይምርብን.... ቅብርጥስ ቅብርጥስ.... የሚለውን ቡትቶ አውልቀው በፈለጋችሁት ቁዋንቋ እናናግራችህዋለን ያሉትን ቆራጥ የፋኖ አመራሮችን ነው