Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14848
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

''እሬቻ ሃይማኖት ነበር፤ መጽሐፉን ቆሪጥ የያዛት ላም በልታበት ነው እንጅ።"ኦሮሙማ ፕሮፌሰሮች። ያች መናጢ ላም መጽሀፉን ባትበላ ይህኔ እሬጃ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ እና ቁራን መጽሀፍ ነበረው

Post by Abere » 05 Oct 2024, 09:51

''እሬቻ ሃይማኖት ነበር፤ መጽሐፉን ቆሪጥ የያዛት ላም በልታበት ነው እንጅ።" ኦሮሙማ ፕሮፌሰሮች። ያች መናጢ ላም መጽሀፉን ባትበላ ይህኔ እሬጃ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ እና ቁራን መጽሀፍ ነበረው። ሳያስቡ መዋሸት ይሉሃል ይህ ነው። ታዲያ ቆሪጥ መጽሀፍ ከነበረው መጽሀፉን እንጅ ፊደሉን አልበላቸው። ለምን ኦሮሙማ በቁቤ ከሚጽፍ ላሟ የበላችውን ፊደል አይጽፉበትም። የተረገመች ላም የኦሮሙማውን ሆሂያት በልታው ጠፋች። ይች ላም ነፊጠኛ ላም ናት
ማለት ነው። :mrgreen:

Please Qeerroo and DDT look for the cow that ate up the Qorit Book of Irrecha.

Abere
Senior Member
Posts: 14848
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ''እሬቻ ሃይማኖት ነበር፤ መጽሐፉን ቆሪጥ የያዛት ላም በልታበት ነው እንጅ።"ኦሮሙማ ፕሮፌሰሮች። ያች መናጢ ላም መጽሀፉን ባትበላ ይህኔ እሬጃ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ እና ቁራን መጽሀፍ

Post by Abere » 05 Oct 2024, 12:09

A weekend that supposed to be Ireecha and victory celebration of Qeerros turned into nightmare. OLF-ENDF army are in a deep sh!.t. Dozen of OLF army are neutralized by Ahmara Fano. Qorit took a swing against its worshippers, Fano ate them up like a swarm of insects picked up eagles. :lol:

Odie
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ''እሬቻ ሃይማኖት ነበር፤ መጽሐፉን ቆሪጥ የያዛት ላም በልታበት ነው እንጅ።"ኦሮሙማ ፕሮፌሰሮች። ያች መናጢ ላም መጽሀፉን ባትበላ ይህኔ እሬጃ እንደ መጽሀፍ ቅዱስ እና ቁራን መጽሀፍ

Post by Odie » 05 Oct 2024, 13:57

:lol: :lol: :lol: :lol:
ላሚቱዋም አባገዳ በልቶ ተፀዳዳት!
ቁሻሻዋም ወደአፈር ገባች
አብይአህመድና ኢሬቻን ወለደች
..........
የግርግር ገበያ ለሌባ ይመቻል
አብይም አጭበርብሮ በግርግር የማይችለውን ስራ ተቀብሎ የሃገር ሹፌር ሆኖ መጣ:: መሪ አንለውም አይገባውም :lol:

Post Reply