Page 1 of 1
አዲስ አበባ ኦሮሞ ኦሮሞ ስትሸት አመሸች፣ ጩሀቱ እንዴት ነዉ?
Posted: 04 Oct 2024, 14:01
by DefendTheTruth
ሞላላ ራስ ምን ብሎ ተመፃደቀ ዛሬ? እግሬ አዉጪኝ ላይ ስለሆነ፣ ለዚህ ዛሬ ጊዜም አላገኘም፣ አይደል?
አበረ ና ተንጋጋዉ ምን ይበሉን ይሁን፣ የሱን ዉክልና ወስዶ? ወይስ እነሱም እግሬ አዉጪኝ እያሉ ነዉ?
Re: አዲስ አበባ ኦሮሞ ኦሮሞ ስትሸት አመሸች፣ ጩሀቱ እንዴት ነዉ?
Posted: 04 Oct 2024, 14:08
by Odie
DefendTheTruth wrote: ↑04 Oct 2024, 14:01
ሞላላ ራስ ምን ብሎ ተመፃደቀ ዛሬ? እግሬ አዉጪኝ ላይ ስለሆነ፣ ለዚህ ዛሬ ጊዜም አላገኘም፣ አይደል?
አበረ ና ተንጋጋዉ ምን ይበሉን ይሁን፣ የሱን ዉክልና ወስዶ? ወይስ እነሱም እግሬ አዉጪኝ እያሉ ነዉ?
>>>>>>>>>>>>>>>>>
ኦሮሞ ምን ምንድነው የሚሽተው?
አንተ ቂል
ወያኔ ስልጣን ሲዝ መወልወያ መጥረጊያ የሚል ጠፋ::
ዘመዶችህ በጠጅ ጨብስው ቄጠማ ይዘው በየስው ቤት ለዘመን መለወጫ የሚጨፍሩና ገንዘብ የሚጠይቁት ነገር እንደ ድሮው ቀጥሎአል!
እንዴት ነገሩ?
ወይስ ስለላ ነው