Page 1 of 1

መውጫው በዚህ መልኩ እየተቆለፈ ነው

Posted: 03 Oct 2024, 09:53
by Misraq
.
.
.
የሚገርመው የእስክንድር ነጋ ቡችሎች የዝናሽ ታያቸው ዘመዶችና የቅማንት ኮሚቴ እንዲሁም የብአዴን-ሕወሃት ድቅሎች ይህንን እየተቃወሙ ነው:: ኦህዴድ ዘው ብሎ የገባበት የጎጃምና የሽዋ ምድር በዚህ መልኩ በር እየቆለፈ ነው

Re: መውጫው በዚህ መልኩ እየተቆለፈ ነው

Posted: 03 Oct 2024, 14:55
by Union
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Nice try አገው Misraq aka ደረጀ :lol:

መከላከያ እራሱ ነው ባለበት ካምፕ መንገዶችን እየዘጋ ያለው። ህዝቡ እያያቹ ነው።

አገው ዘመነ በአዴን ነው የምንለው ለዛ ነው :lol:

Misraq wrote:
03 Oct 2024, 09:53
.
.
.
የሚገርመው የእስክንድር ነጋ ቡችሎች የዝናሽ ታያቸው ዘመዶችና የቅማንት ኮሚቴ እንዲሁም የብአዴን-ሕወሃት ድቅሎች ይህንን እየተቃወሙ ነው:: ኦህዴድ ዘው ብሎ የገባበት የጎጃምና የሽዋ ምድር በዚህ መልኩ በር እየቆለፈ ነው