Page 1 of 1

ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 02 Oct 2024, 16:17
by Odie
ከተማቸው ሲፈረስ ዝም አልን እንደ ወንድም ህዝብ
ወደባችው ቆሞ ቀረ-ውይ አልን! የመለስ ዜናዊ ግመላቸው ያጠጡበት ያለው እርግማን ነው ብለን :lol:
ግን ግመል ባህር ይጠጣል? :lol:
ባህር ያህልስ የሚጠጣ የግመል ቁጥር ይኖራቸው ይሆን አልን?
መለስ ዜናዊ ያረገመው መለስ ዜናዊንም ያልረገመ ማን አለ?
እንደውም በጋዜጠኛ እርግማን አይደል ሞተ የሚባለው! :lol:
>>>>>>>>>>>>
ያ ሌባ ማራገቢያ/መሽረፈጥ ለማጨናበር ለሻቢያ ቀለበት አርጎላቸው ሲያበቃ እስይ አልን
ወደእኛ ሲመጡ ደስም አለን
ከኢትዮጵያ ጋር ሲታረቁ አጠፋሪስ እንደወስደ ያረጋቸዋል :roll:
ከኢትዮጵያ ጋር ሲጣሉ እንደ ክፉ ለማኝ ሁላችንንም እየስደቡ drug ወይም አልኮል withdrawal የያዛቸው ይመስላሉ!
ድባቴ ይይዛቸዋል
ግብፅ ጉያ ይገባሉ
የሱማሌ የበላይ ጠባቂ ይሆናሉ
ማደርያቸው እየፈረስች ሃያላን አገራት አልስሙንም ብለው UN ውስጥ ይሳደባሉ :lol:
ኢትዮጵያን የሚያክል የመሬት ስፋትና ህዝብ ቢኖራቸው ሶስተኛው የአለም ጦርነት ሻእብያ አይቀስቅስም ብላችሁ ነው?
ቢያንስ በምኞት ደረጃ አሁንም የሚተው አይደሉም :lol:
ቀበተተኝ ላናፋ ብላ ጅብ የዘረጠጣት አህያ አይነት ነገር!!
..........
ደግነት ከቤት ነው የምጀምረው:: እነዚህ እስረው የሚቀቅሉዋቸውን ቢያንስ ፈተው ካገር ቢያባርዋችው እንኩዋን ስብአዊነት ነበር እኮ:: ቢያንስ ሬሚታንስ ያመጡ ነበር!
…………………..
በነገራችን ላይ ስውየው ኮከባቸው ችስታነት ነው? ኢሳያስ::
ሽበጣቸው የዛኔ የኔ ሽበጥ ይመስላል:: ከወያኔ ትንሽ ሻል ግን ይላል:: የወያኔው ያሳር ነው!! ያኔ በጦርነቱ ዘመን ደብረ ሲኦል ትዛላችሁ? በእርግጥ ሲኦል ወርዶ የመጣ ዞምቢ መስሎ ነበር!
ኢሱ ግን አንዳንዴ ከመሬት በላይ ያለ ዞምቢ ይመስላሉ:: ቢሆንም ከወያኔ ዞምቢ ይሻላሉ!!
---------
ስውየው ኮከባቸው ችስታነት ነው ብዬ ነበር! የምር ሁሉ ነገር እየፈራረስ በትእቢት ሁልህንም ንቀው የሚንገዋለሉት ነገር ይገርማል:: የኤርትራው ሊጋባው በየነ እየተጀነነ(ተደብቄ ነው የማወራው...ቂቂቂቂቂ) :: ሃብታም ቢኖር ይጨፈልቁታል::ልባቸው የሌላ ፕላኔት ነው የሚመስለው:: ቢደን..ጥረምፕን...የሚበልጥ!! ችግሩ ልባቸው የሌላ ፕላኔት ስለሆነ ይመስላል ቀሳውስትን የሚያስቃዩት:: ልክ ነዋ alien ምን ቄስ ያውቃል? alien ማን ደፍሮ ይመክራል! ሃሃ! at your own risk :lol:
የብልፅግናውና የኛውን ጉድ ተውት! ስውን ሳይሆን መንገድ ፓርክና ኮሬ ነጌኛን ብቻ እያበለፀገ ያለው? ሳልረሳ:: ገበሬው በልፅጎ አቦካዶ ሶስት ጊዜ እየበላ ነው አሉ:: መጠጣት ገና አለመደም:: ደስ አይልም ዘመነ ግልብጥብጥ:: አቦካዶ በቆጮ:: አቦካዶ በንጀራ...ዶሮ በዳቦ ትበላታለህ ወደህ ነው? አብይ ይመስገን እያልክ ነዋ! ኤጭ ምን ምስጋና ይገባዋል? ላቦካዶ!
ግን ሁለቱም አገሮች አይገርሙም ሁለት ጥግ ነክ ስርአት እኮ ነው ያላቸው!!
………..
ግን ኢትዮጵያና ኤርትራ በልፅገው አብረው በጉርብትና የሚኖሩ ይመስላችሁዋል? ኖ ሃብታም ቢሆኑ ኑክሊያር ይስራሉ ለመጠፋፋት:: በተለይ ወንድም ሻእብያ እያለ?

አንዱ ሃብታም አንዱ ደሃ ቢሆንም በምቀኝነት ይተላለቃሉ!
አጥር ይስራ ይሆን? አይመስለንም እየተናጩ መቀጠል ነው እንደፎረሙ!!

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 02 Oct 2024, 17:27
by Axumezana
መልካም ብለሃል ! Those ascaris suffering from ascari( colonial ) syndrome should be castrated by Ethiopia and put in "እኛ በሰፋንላቸው ጥብቆ፥"viewtopic.php?f=2&t=351509

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 02 Oct 2024, 20:04
by Odie
እናሻብያ ቡና ኮኦሮሙማ ኤክስፓርት ጀምራ አልነበር? ያኔ:: መሬት ከጋምቤላ ኤሌክትሪክ ካአባይ እምነበረድ ከትግራይ ኦፊር ከአማራ ቮልካኖ ከአፋር ነዳጅ ከኦጋዴን በእጅ አዙር ተቀብላ singapore ለመሆን አስባ ነበር አሉ:: ፀባይ የለም እንጂ አይታስብም አይባልም:: ችግሩ ያ ባለ high IQ ነኝ የሚል ፓስታ ቀቃይ ሁላ moran ሆና ተገኘች እንጂ🤣 ጉራ ብቻ!

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 20:50
by Odie
እንዴ እኔ የምለው!
ግብፅ በሱዳን በኩል ልትወረን ነው ስትሉን አልነበር?
ማን ነው ቱግ ሙጀሌ ሻብያ ለግብጥ ቬዝ ስጥታ ልታስደበድባችሁ ነው ተከባችሁል ስትለን አልነበረ?
ለነገሩ ኤርትራ ሽአብያ እንኩቶው አውጥቶአት ምን ቬዝ ላት :lol: :lol:
ትግራይም ደብረ ሲኦል የግብጥ ጢያራ ያኔ ሊያሳርፍ ሞክሮ ብርሃኑ ጁላ ነው ኡላ ነው ቶላ ነገር አወደቀበት አሉ!
የተናቀ መሳሪያ ያስረግዛል ያሉት አበው ናቸው ያዲስ አበባ ዱርዬዎች!
..............
ምን ተከበብን ትላላችሁ አለ ጁላ ተጨዋቹ! ጨምሮም የከበበን የለም ብሎ ጨዋታ ቀጠለ::
እኛ ደግሞ እስቲ ለማንኛውም ብለን አብዮት አደባባይን ዞር ብለን ማየት :roll:
ጉድ! የግብፅ ባንድራ! ኦሌፍ/ኦፒዲኦ/ጲጲ ያላችሁት እያበለፀገን ነው ያላችሁት ለካ የጠላት ባንድራ ተሽካሚ ነው!
አዎ አብዮት አደባባይ ያ የእግዜር ቃልኪዳኑ ቀይ ብጫ አረንጉዋዴው በሚደምቅበት!
በሁላማ የብርሃኑ ጁልያ ጨዋታ ገባን!
ተከበናል ወይ ብለንእየጠየቅን እያለነ ግብጥ አራት ኪሎ ገብቶላችሁዋል ለካ :lol:
አብይ ግብጥም ነው ኦኤሌፍም ነው ዩኢኤም ነው ዱርዬም ነው ማሞ ቂሎም ነው...ምን ያልሆነው አለ እግዜር ልብ ይስጠው ወይም ለፋኖ አሳልፎ ይስጠው:: እርሱም ለዚህ እየፀለየ ሳይሆን አይቀርም !
ፋኖ ወደፊት እንዳይሄድ ዱካክ ያዘው አሉ እንጂ በዳያስፖራ ምክንያት :roll:
እየመጣህ ተከመር አለ!!

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 21:47
by Fed_Up
ኢትዮጵያ?? ቅቅቅቅቅቅ ለዘመናት ራሷን መቀለብ እንኳን የማትችል ቡቱታም የድሃዎች ቁንጮ... በረሃብ ልጆቿን የበላች አለምን ሃለዊን እስኪመስለው ድረስ አጥንት ከቆዳ የተጣበቀ ቆሞ የሚሄድ እስከሌተን ....ብጫቅ አገር?

ንገሩን ባይ ሁላ

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 22:10
by Odie
ስክርውድ አፕ :lol:
በተደረገልህ ጥሪ መስረት ስለተከመርክ ሳይሆን መጥተህ እንደ እርጎ ዝምብ ተፍ ስላልክ ምስጋና ተነፍጎሃል :lol:
ሁሉን አውቅ ሁሉ በኔ ያልቅ ያልክ የሻብያ high IQ ጠንጋራ ያው ቂልነትህን መጥተህ እንደባዝራ እንትን ገለበጥከው :lol:
ባዝራን ታውቃለህ ግን? ያው ሻውያ አማርኛ ይከብደዋል ሲባል ስምተን ነው:: የጌቶችህን ቁዋንቁዋ አማርኛ በመተየብህ ትበረታታለህ :lol:
ወደባዝራዋ እንመለሳለን::እና ባዝራይቱልህ ጨርሼ እሽናለሁ ብላ ባጃይናዋን አስሬ ገልብጣ ታሳያለች አሉ:: እንተም እንግዲህ ያረግከው ይኸን ነው:: High IQ የሻብያ ጭንቅላቴን demonstrate ላርግ ብለህ በ ሃላፊ መንገዲ ንግግር ተውስን ጭቃ አንጎልህን አሳየኸን:: ሁለተኛ እንዲህ አታድርግ:: እምቢ ታልክም አርጩሜ ይዞ የሚጠብቅ የኔታ ሊኖር ይችላል!!
.......
ወደ ጉደኛዋ የሻውያ ኤርትራ ስንመለስ እንዴት አርገን አንድ መንደር ተአገር ጋር እናወዳድር? ስው ሁሉ ጥሎዋት የሆደችውን::ራብ ቢገባም ማን ይራብ? ግመል?
ዝንብ? የሳዋ ወታደር እንዳንል አረብ አንዳንድ ኮሽሮ ለቀን ይጥልለታል:: ግን ምቀኝነቱ ፈረጃ/ፈረንጅ እንዴት ለነሱ ብቻ እርዳታ ይስጥ የሚል ይሆን?
ያው ቅና ያለው በእንትን ሁሉ ይቀናል..
..................
በል ማነህ አስዳሪህ ግብጽ በር እያንኩዋኩዋ ነው ሂደህ ክፈት...እንትንህን...ኮካህንም....ትርንጎህንም..ቡታንቲህንም ክፈት....ሊስርርርርርርርህ ነው መስለን :lol:
.......
ቻለው :lol:
እኛ የለንበትም::

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 22:18
by Fed_Up
Odie wrote:
03 Oct 2024, 22:10

Starvin Marvin,

የተራበው ቀጫጫ የጋማ ከብት አጋስስ.... ማን ሊያነብ ነው ይህን ሁሉ የምትዘበዝበው?

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 22:28
by Odie
የተራበው ቀጫጫ የጋማ ከብት አጋስስ.... ማን ሊያነብ ነው ይህን ሁሉ የምትዘበዝበው?
[/quote]

......... አይ ሃይ IQ shabea,
አሁን አንብብ ብሎ የለመነህ ነበረ?
እንዳንተ ያለ ድብዳብ መሃይም ያልጠየቀውን እንደተኮረኮረ ይቀባጥራል!

ግን ከመቼው ....ግብፃዊዉ ስሮህ መጣህ?
አልቸኮልክም!
በል ተመልስህ ሂድ ...በር ይንኩዋኩዋልሌላኛው ነው መስለን!
እኛ ምን አገባን

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 03 Oct 2024, 23:05
by kebena05
Oldie/Horror የከሰል ነጋዴው አናሳ ብሄር ጉራጌው
እንደው እስቱ ከእምዬ በአለም በረሃብ፣ በድርቅና መሰቆቃ ከምትታወቀው አገር፣ የገዛ ልጆቿን መመገብ አቅቷት በምእራብያዊያንና በአረቦች እጇን ዘርግታ ተወፅዋች ሆና የምትኖር "አገረ" (አገር ከተባለች) ማን ከሷ ይተንጠልጥሎ ይኖራል?

ግሞ መጀመሪያ እረሃብህን አስታግስ ሌላው ከኔ ይጠብቃል ብለህ ከምታናፋ። ማንም ከለማኝና ረሃብተኛ ምንም ሳይጠብቅ ፤ ያውም ኩሩ ሕዝብና መንግስት ተርፎት ለተራቡ ጎረቤቶቹ እህል የሚልክ።

Odie wrote:
03 Oct 2024, 22:28
የተራበው ቀጫጫ የጋማ ከብት አጋስስ.... ማን ሊያነብ ነው ይህን ሁሉ የምትዘበዝበው?
......... አይ ሃይ IQ shabea,
አሁን አንብብ ብሎ የለመነህ ነበረ?
እንዳንተ ያለ ድብዳብ መሃይም ያልጠየቀውን እንደተኮረኮረ ይቀባጥራል!

ግን ከመቼው ....ግብፃዊዉ ስሮህ መጣህ?
አልቸኮልክም!
በል ተመልስህ ሂድ ...በር ይንኩዋኩዋልሌላኛው ነው መስለን!
እኛ ምን አገባን
[/quote]

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 04 Oct 2024, 05:51
by Odie
ውውውውውው!
ቀበና ኩላሊት ነጋዴው!
.......ቅቅቅቅቅ!
ከስል ነጋዴው እናትህ ከስል ልትገዛ ሄዳ ነው መስለኝ አንተን ያሳቀፋት!
ለማኝ የለማኝ ዘር :lol:
ስለ ገረ-ቻኤል ስለ አውነ አረጋይ ከማለት ከስል አይሻልም ብለሽ ነው :lol:
አንች የፊውዳል ርዝራዥ!
ስድስተኛ ክፍል ጭች ነሽ ወይስ እንደተቸከልሽ አለሽ?
ስው ጥሎሽ ሄደ እኮ!
ስራ ክቡር መሆኑ ለምን ጠፋሽ!
የድንጋይ ከስልም ሆነ የንጨት መሽጥ ስራ ነው!
ዴዴብ! የስው አገር ለመግባት ዘመዶችህ ባህር ውስጥ የሚያልቁት ምን ሊስሩ ነው? ታውቀዋለህ አይደል?
አንተስ እንዴት አመለጥክ? መቸም ስለስራህ አልጠይቅህም ራስህን ከቻልክ በትርፍ ጊዜህ እዚህ ከተሳደብክ ጥሩ ኑሮ ነው መች አነስህ?

በል ሶማሌው በር እያንኩዋኩዋ ነው ተራህ ደርሶዋል...
ተጣጥበሃል?
ወንዳ **ገረድ ሻብያ!

Re: ሻእቢያ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥሎ ነበር እንዴ ሲንጋፑር መሆን ያቀደው?

Posted: 04 Oct 2024, 22:49
by Odie
Eritrea has no CERTAIN FUTURE AND WILL REMAIN THE HEADACHE OF ETHIOPIA LIKE A BAD PARTNER.
Eritreans neither left free, nor stay with us, they are in limbo suffering their Ascari syndrome.

Let them burn and churn!
The Somaliland MoU whether implemented to or not it has become the most PTSD provoking event for sahabeans like a lover who is burning because a partner dumped him/her!!!!