አርበኛ ታላቁ እስክንድር ነጋ ባደረገው ቃለ መጠይቅ ላይ ያጋለጣቸው ጉዳዮች በዝርዝር
Posted: 01 Oct 2024, 22:39
1. አገው ዘመነ በድምፅ ብልጫ ሲሸነፍ ስብሰባውን እረግጦ መውጣቱ
2. ስብሰባውን መርገጥ ብቻ አይደለም የሱ ተወካይ የሆነው አገው ስልኩን ዘግቶት ስብሰባው እንዲቋረጥ ማድረጉ
3. ተሰብሳቢዎቹ እንደገና ወደ መስመር ተመልሰው ዘመነጋ በተደጋጋሚ ሲደውሉ ስልክ አለማንሳቱ። ይህ ድርጊት tplf በቅንጅት ስትሸነፍ ኮሮጆ የገለበጠችውን ድርጊት ያስታውሰኛል ማለቱ
4. አገው ሸንጎዎች የእንጀራ እናት ብቻ ሳይሆኑ ክፋ እንጀራ እናት ናቸው ማለቱ። (አገው ሸንጎ መሆናቸውን አጋለጠ)
5. በምርጫ ውጤት ካልተቀበልክ ምርጫው እንደገና ይካሄድ ብለው ዘመነን ጠይቀውት አሻፈረኝ ማለቱ።
6. ዛሬም (October) ቢሆን እንደገና ምርጫው ላንተ ለዘመነ ሲባል ይደገም ብለውት አሻፈረኝ ማለቱ
7. በንዴት ከ5ግዜ በላይ ጦርነት መክፈቱ (ሁሉንም መሸነፋ) -- ይህ እኔ የጨመርኩት እናንተም የምታውቁት እውነታ ነው።
8. ወደ ሚዲያ በመሄድ የስድብ ናዳ እኔ ላይ በማዝነብ የህዝብን ትግል ለማኮላሸት መሞከሩ