Page 1 of 1

በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 13:48
by DefendTheTruth
በሸኔ ላይ የተጎናፀፍነዉን ድል በፋንዶም እንደግማለን፣ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ብሎ አዉጆዋል።

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 14:20
by DefendTheTruth
ስዩም ደግሞ የምለን ብኣደን የፈረሰዉ ጭንቅላቱ የሆነዉ "ዘንዶዉ" ተገሽልጦ የተነሳ ጊዜ ነዉ፣ አሁን ስለምን መፍረስ ታወራላችዉ ይለናል።

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 15:29
by Educator

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 15:52
by Misraq
DefendTheTruth wrote:
01 Oct 2024, 13:48
በሸኔ ላይ የተጎናፀፍነዉን ድል በፋንዶም እንደግማለን፣ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ብሎ አዉጆዋል።

Give it 2-3 days. you will be able to see your POWs on this very thread. Please don't abscond

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 16:10
by DefendTheTruth
Misraq wrote:
01 Oct 2024, 15:52

Give it 2-3 days. you will be able to see your POWs on this very thread. Please don't abscond
Misraq,

አንድ ጦር ተደመሰሰ የምባለዉ፣ የጦር መሪ ወይም ቁንጮ የምባል አካል ስመታ ነዉ፣ "ዘንዶዉ" ተመቶዋል እኮ! ተገሽልጦ ተጥሎዋል።

ጃሌዎቹ ና የአንተ ብጤዎች የዳር አጨብጫቢዎች ግን ልኖሩ ይችላሉ።

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 01 Oct 2024, 16:47
by Misraq
አይ ወዴት ወዴት፥፥ የአማራ ሕዝብ ብዙ አመራሮች አለው፥፥ እንኩዋን ለናንተ ጢባጢቢ ፋኖ ለሚጫወትባች ሁ ሃያል ሃገር እንደ አሜሪካም ቢመጣ ከእንግዲህ የአማራን ሕዝብ ያለ አመራር ማስቀረት አይቻልም፥፥ አምላክ በኪነጥበቡ በየቦታው አመራር ሰጥቶታል፥፥ ይልቁንስ ይህ መጥፊያች ሁ ነው፥፥ አብይ አህመድን ኦሮሞ ለዘመናት ሲረግመው የሚኖርበት ኩነት እየመጣ ነው

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 04 Oct 2024, 10:44
by Misraq
Misraq wrote:
01 Oct 2024, 15:52
DefendTheTruth wrote:
01 Oct 2024, 13:48
በሸኔ ላይ የተጎናፀፍነዉን ድል በፋንዶም እንደግማለን፣ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ብሎ አዉጆዋል።
Give it 2-3 days. you will be able to see your POWs on this very thread. Please don't abscond

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 12 Oct 2024, 16:16
by Misraq
Misraq wrote:
01 Oct 2024, 15:52
DefendTheTruth wrote:
01 Oct 2024, 13:48
በሸኔ ላይ የተጎናፀፍነዉን ድል በፋንዶም እንደግማለን፣ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ብሎ አዉጆዋል።

Give it 2-3 days. you will be able to see your POWs on this very thread. Please don't abscond
ሰላም ወንድማችን ዲዲቲ፥፥ አንተና ቱለማው union ከ10 ቀን በፊት ጮቤ ረግጣችሁ ነበር፥፥ ታዳይ ያልኩዋችሁ አልሆነም፧??

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 12 Oct 2024, 16:25
by Wedi
DefendTheTruth wrote:
01 Oct 2024, 13:48
በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!
:lol: :lol: :lol:

“ፋኖዎችን በመረጡት ቋንቋ እናነጋግራቸዋለን” - አረቲስት እና ኮሜዲያን ኮ/ል ጌትነት

ውጤቱ?? :lol: :lol: :lol:

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 12 Oct 2024, 16:35
by Misraq
ወንድማችን DDT ውሃ ጠጥተህ ትንፋሽ ስበህ ና እና ምን እንደተፈጠረ አስረዳን፥፥

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 12 Oct 2024, 16:45
by Right
DDT is whining about Fano. The pressure is mounting and mass surrender of the ENDF soldiers is happening right now.

Abiye Ahmed Ali the clown is a dead man walking.

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 13 Oct 2024, 04:03
by DefendTheTruth
Misraq wrote:
12 Oct 2024, 16:35
ወንድማችን DDT ውሃ ጠጥተህ ትንፋሽ ስበህ ና እና ምን እንደተፈጠረ አስረዳን፥፥
It was not meant to be a recreational walk or something fun. It is a responsibility of defending the great nation, paying also the ultimate price if needed. Should we retreat and give up due to the alleged high price?

We pay a price and secure our future, the sweet freedom!

Now tell us which areas the mob has liberated by such a victory at the end of the day. Or, is the purpose of waging war just to ambush the "enemy"?

In that case may we ask what the overall goal of the fight? To collect diaspora money?

Re: በአዴን መፍረሱን መንግስትም አረጋገጠ!

Posted: 15 Mar 2025, 10:11
by DefendTheTruth
Misraq wrote:
01 Oct 2024, 15:52
DefendTheTruth wrote:
01 Oct 2024, 13:48
በሸኔ ላይ የተጎናፀፍነዉን ድል በፋንዶም እንደግማለን፣ እርምጃ መዉሰድ ጀምረናል ብሎ አዉጆዋል።

Give it 2-3 days. you will be able to see your POWs on this very thread. Please don't abscond
How long is the 2 - 3 days period on the planet Misraq is living in?

Could you share your feeling of time sense in your part of the universe, aadde Misraq?