Page 1 of 2

ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 01 Oct 2024, 07:09
by Axumezana
- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .

The result is in the following map!

[/quote]
[፲quote]

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 01 Oct 2024, 07:12
by Fiyameta
Egypt was arming the TPLF during the war. :shock: :shock: :shock:
Please wait, video is loading...

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 01 Oct 2024, 09:53
by Meleket
ወዳጃችን Axumezana በ17 መርፌ የተሰፋ ጢቢቆ በመስፋትስ እውነት ነው የሚስተካከላችሁ ዬለም። የተጣፈ ጥቢቆ ይሉታል ኣማሮቹ! ለማንኛውም ዋልድባ ወልቃይት ስሜንና ላስታ ላይ “TIGRE” የሚለው ቃል እንዳላረፈበት። “TIGRE” የሚለው ቃል በምንም ሁኔታ ተከዜን እንዳልተሻገረ ይህ አገኘነው ያላችሁት የራሳቹ ካርታ ኣረጋግጦልናል። እንዲህ ነው ፍርዳችን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

በካርታችሁ ላይ ለበለጠ ትንታኔ የሚከተለውን ያንብቡ ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:38
ወዳጃችን Axumezana ያገርህ ሰዎች “ኔሩኒ ኣይሰርሕዪ ኢጁ፡ እኔሔኒ እምበይ” ሲሉ ኣልሰማህምን። በድሮ በሬ ያረሰ ዬለም ነው ቁምነገሩ። ጥንት በቅድመ ኣኽሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ ከዚያም በኣዅሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ አቢሲንያ ሲባል እንዲህ ሆነ የሚሉት ኣባባሎች ታሪክ ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር አሁን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ቅንጣት ታህል ሊቀይሩ ኣይችሉም። ኣክሱምና ኣቢሲንያ ራሳቸው የተቀላቀሉ ሆነው ሳለ ቀላቀላችኋቸውም ብለሃል። ኣክሱም ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋ ማን ነበረች? አቢሲንያስ ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋስ ማን ነበረች እያልን በጥያቄ ኣናደክምህም።

አሁን ያሉት የአፍሪካ ሃገሮች የኮሎኒያሊስቶች ቅርምት ውጤት ናቸው። ኤርትራችን ቱርክን ግብጽን ጣልያንን እንግሊዝን ኢትዮጵያን እንደዬ ኣመጣጣቸው አስተናግዳ ኣሁን ያለውን ቅርጽና ይዞታዋን ይዛለች። ኢትዮጵያችሁ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተለያዩ አካላትን ገጥማ አሁን ያለችበትን ቅርጽና ይዞታ ይዛለች። ታሪኩ ይሄው ነው። እርግጥ ነው ብዙዎቻችሁ በቀኝ አልተገዛንም ትላላችሁ፡ ነገር ግን ዕድሜ ለእታችን ልጅ ለመለስ ዜናዊ የኣክሱም ሃውልትን ሳይቀር ከጣልያን ሃገር አስነቅሎ እነበረበት አክሱም ውስጥ አስተክሎላችኋል። ያ ሃውልት ጣልያን ሃገር ማን ወሰደው መቼ ምን ሊያደርግስ ሄደ ብለን አንጠይቃችሁም።

ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ይሄ ተመራማሪዎች አገኙ እያልከን ያለሀው ካርታ የሚያረጋግጥልን አንድ ነገር ቢኖር፡ ካርታውን የሰሩት ኣካላት ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ጅቡቲና ሱማልያ ሱዳን የሚሉ ቃላትን አለመጠቀማቸውን ነው። ግን ለምን? አንልም ምክንያቱ ግልጽ በመሆኑ።

ካርታው ላይ በከለር ድንበር ያካለሉትና ዋና ከተሞችን ያሰመሩባቸው “’ረቂቆቹን’ የአድዋ ወያኔ እጆችን” በተመለከተ ደግሞ

1. ወሎና ሸዋ ኣማራ በተባለው ክልል አላካተቷቸውም።
2. ሸዋም እምብርቱ አንኮበር ላይ ሆኖ ጅቡቲ ድረስ የሚደርስ ኣስመስለውታል።
3. ሰምሃርና ደንከልንም ያምታቱ ይመስላል። ሰምሃር ሌላ ደንከል ሌላ።
4. TIGRE እንጂ ብዙ የምትለፍፍላት ትግራይም ካርታው ላይ እንደ ክልል የለችም።
5. TIGRE የተባለው ክልልም ተከዜን አልተሻገረም። አስተውል T ተከዜን አልተሻገረችም።
6. የTIGRE ማእከል አድዋን ኣስመስለዋል በዚህ ተግባራችውም የANTALO ሰዎችን አስቀይመዋል።
7. ANTALO, GONDAR, ANKOBER, HARRER በትልቁና በጉልህ መጻፋቸው የከተሞቹን ምንነት የሚያመላክት ሆኖ እያለ የዓድዋ ሊቃዉንት ግን ዓድዋን ለማጉላት ጥረዋል።።
8. ምጽዋና ኣድዋን እንደ ትልቅ ለማጉላት ማሰማመር፡ በጉልህ የተጻፈችውን የያኔዋን ቁልፍ ስፍራ Dixan የተባለችውን ድግሳን እንዲሁም ድባርዋን መዘንጋት ደግሞ የጤና ኣይመስልም።
9. ላስታ ላሊበላን ኣማራ ከተባለው ክልል ውስጥ ኣላስገቡም።
10. ስሜንና ዋልድባን ኣማራ ክልል ውስጥ ኣላስገቡም፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ TIGRE የሚለው ጽሑፍ በቁጥጥሩ ስር ሊያውላቸው ግን ኣልቻለም ምክንያቱም ቃሉ ተከዜን ስላልተሻገረ።
11. ምጽዋን ማእከሉ ያደረገው ክልል በምስራቅ በቀይባህር ዳርቻ እስከ ምዕራብ ኤርትራ ድረስ የሚያካልል መስሏል።
12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።
13. ግዙፉን የኦሮሞ ህዝብና የሚኖርበትን ስፍራ እንደ ክልልነት ኣላዩትም።
14. ሲጠቃለል በከለር የተካለለው ድንበር 'ረቂቅ ነን ባይ የዓድዋ ወያኔ ሊቃውንት እጆች' ያሰማመሯችው መሆናቸውን መጠርጠራችን ሚዛን ዬሚደፋ እውነታ ይሆናል።

... ...
ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 07:09
ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 01 Oct 2024, 10:21
by Axumezana
Ascari debtera ይኽ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም፥ ከጣልያን በፊት የአሁኗ
ኤርትራ ቢያንስ 80% በትግርይ ስር አልነበረችም ለማለት ነው? ይኸ እገር ያወቀው፥ ፀሃይ ያሞቀው፥ እውነት ፥ የግራ ቀኝ ዳኞ ነኝ ብሎ ራሱን ከሾመ ቃልቻ፥ የሚጠበቅ አይደለም፤

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 01 Oct 2024, 14:55
by Axumezana
Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 07:09
- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .

The result is in the following map!

[፲quote]
[/quote]

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 05:06
by Meleket
ወዳጃችን ማስረጃና ኣዲስ ግኝት ነው ብለህ ራስህ ባቀረብከው ካርታህ መሰረት። “TIGRE” የምለው ቃል ‘ትግርይ’ህን ነው የሚመለከት ብለን እናስብልህና፡ ከዚያ በኋላ ይህ ቃልህ ተከዘንም ሆነ መረብን እንዳልተሻገረ እናርዳህ ኣይደል። “TIGRE” የሚለው ቃል ሁለቴ ሲጻፍ ሁለቱም ተከዘን(ሰቲትን)ና መረብን አልተሻገሩም። ካርታህን ደግመህ እዪ።

ከዚያ በተረፈ በየትኛው ስሌትህ ነው 80% የአሁኗ ኤርትራ በከለርህ “TIGRE” ብለህ በከለለከው ቀጠና ውስጥ ይገኛል የምትለው። ተራ ቁጥር 12 ላይ እኮ ቁልጭ አድርገን ነግረንሃል።

ኤርትራ የባህር ክልል እንዳላትም ዘንግተሃል። በመሆኑም 80% ያልከው 8% ለማለት ፈልገህ ነውን ኣንልህም። ይህን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና የምንገልጽልህ ኣንተን ላለማስከፋት እየተጠነቀቅን ነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች

Meleket wrote:
25 Sep 2024, 08:38

12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።

Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 10:21
Ascari debtera ይኽ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም፥ ከጣልያን በፊት የአሁኗ
ኤርትራ ቢያንስ 80% በትግርይ ስር አልነበረችም ለማለት ነው? ይኸ እገር ያወቀው፥ ፀሃይ ያሞቀው፥ እውነት ፥ የግራ ቀኝ ዳኞ ነኝ ብሎ ራሱን ከሾመ ቃልቻ፥ የሚጠበቅ አይደለም፤

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 05:10
by Axumezana
Ascari debtera ይኽ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም፥ ከጣልያን በፊት የአሁኗ
ኤርትራ ቢያንስ 80% በትግርይ ስር አልነበረችም ለማለት ነው? ይኸ እገር ያወቀው፥ ፀሃይ ያሞቀው፥ እውነት ፥ የግራ ቀኝ ዳኞ ነኝ ብሎ ራሱን ከሾመ ቃልቻ፥ የሚጠበቅ አይደለም፤

A foolish man like Debtera Betreket only knows one song!

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 06:53
by Meleket
በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር 'እናመሰግናለን' ወዳጃችን Axumezana።
viewtopic.php?f=2&t=280152
Axumezana wrote:
02 Oct 2024, 05:10
Ascari debtera ይኽ ሁሉ ዙርያ ጥምጥም፥ ከጣልያን በፊት የአሁኗ
ኤርትራ ቢያንስ 80% በትግርይ ስር አልነበረችም ለማለት ነው? ይኸ እገር ያወቀው፥ ፀሃይ ያሞቀው፥ እውነት ፥ የግራ ቀኝ ዳኞ ነኝ ብሎ ራሱን ከሾመ ቃልቻ፥ የሚጠበቅ አይደለም፤

A foolish man like Debtera Betreket only knows one song!

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 08:55
by Selam/
አክሱመ-ጩፋ - አንተ ሳትሆን ጣሊያን በሰፋላቸው ቁምጣ ነው የሚወጠሩት።

ሲጀመር ኤርትራ የቁጩና የፉገራ መጠሪያ ነው። እኛ የምናውቀው ሐማሴን፣ አካለ ጉዛይ፣ ሰራዬ፣ መንደፈራ፣ ሰንዓፌ፣ በጎስ፣ ከርን፣ ወዘተርፈ በመባል የሚጠሩት አውራጃዎች በተናጠል ይስተዳደሩ እንደነበረና ለዘመናት የአዱሊስ፣ የአክሱም፣ የኢዛና ንግድ መመላለሻዎች እንደሆኑና በኋላም በመቀጠል የጣሊያን ዕንቁላል አመላላሾች እንደነበሩ ነው። ኤርትራ የሚለው ስያሜ ራሱ የተጠነሰሰው ህዝቡን በከይሲ መንፈስ ለመበከልና ከእናት ሃገሩ ኢትዮጵያ ጋር ለማናቆር እንጂ ራሷን የምትችል አዲስ አገር ትኖራለች ተብሎ አልነበረም። ለዚህ ነው ከተገነጠሉም በኋላ ከኢትዮጵያ ትከሻ ላይ ፈፅሞ ወርደው የማያውቁትና እስካሁንም ድረስ ጀርባችን ላይ እንደመዥገር የተጣበቁት።

በንጉሱም በደርግም ዘመን የምድረባሕሪ ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ተንቀባረው ይኖሩ ነበር። ሆኖም እናንተ ትግሬ ዘመዶቻቸውና የክፋት አጋሮቻቸው በቅናት አረራችሁና መንጥራችሁ አባረራችኋቸው። ግን እንኳን አባረራችኋቸው፣ የተረቱለትን ነፃነት ነው አስገድዳችሁ የሰጣችኋቸው። አሁን ወደ እነሱ መሄድ ሳይሆን ድንበሩ መዝጋት ነው የሚያስፈልገው።
Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 07:09

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 09:22
by Axumezana
ወእሳተ Selam

ድንበር መዝጋቱ ሁሌም የግብፅ ተላላኪና የሽፍታ መነኻርያ ሆነው በቀጣይ እንዲወጉንና እንዲያደሙን ነው የሚያደርገው። መሆን ያለበት የሚመኩበትን መሬት እስከ ህዝቡ ድረስ ቀምቶ ማዳከምና ደንበሩን ከፍተን ህዝቡ እንዲጠቀምና ከእኛ ጋር እንዲቀላቀል ማድረግ መንግስታቸው ግን ደካማና በኢትዮጵያ ቁጥጥር ስር ማድረግ ነው። የAxumezana ጥብቆም የተሰፋው በዚሁ ልክ ነው።

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 09:29
by Meleket
ቁምነገሩ ያለው ወዲህ ነው! ከኤርትራ ጋር እንዲህ ይቅር ለመባባል ማን ይቀድም ይሆናል፤ ዶ/ር ደብረጽዮን ወይስ ኣቶ ጌታቸው!
Meleket wrote:
11 Mar 2022, 04:12
ታድያ ወዳጃችን Axumezana እንዲህ የምታምኑ ከሆነ፡

ታድያ መንገሻ ያባቱ ገዳይንም ጭምር ድንጋይ ተሸክሞ ይቅርታ የጠየቀ ስልጡንና ትሁት ሰው ከሆነ።

እናንተ ወያኔዎች፡ ድንጋይ ተሸክማቹ፡ በዛላምበሳ ወይ በክሳድዒቓ ወይ በባድመ በኩል፡ ኤርትራንና ህዝቧን ይቅርታ ላለመጠየቅ ምን ዓይነት ትዕቢት ነው ጠፍሮ የያዛችሁ ብትባሉ ምን ትላላችሁ?

ኣሁንም ኣልረፈደም ደፈር ብላችሁ "የዓለም ፍርድቤት የወሰነውን ይግባኝ የሌለውን ፍርድ፡ 'በመርህ ደረጃ እንቀበላለን' ብሎ መሳለቅ ሳይሆን፡ 'በሙሉ ልብ እንተገብረዋለን' " በማለት ቁርጠኝነታችሁን በማሳየት፡ ኤርትራንና ህዝቧን ይቅርታ ጠይቁና፣ ህዝባችሁ ከተዘፈቀበት የሲዖል ኑሮ ገላግሉት ብለን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንመክራለን በኤርትራዊ ጭዋነት:mrgreen:
Axumezana wrote:
10 Mar 2022, 17:26
ድንጋይ፥ ተሽክሞ፤ መታረቅና፥ይቅር፥መባባል፥ እምነታችን፥የወለደው፥ ባህላዊ፥ የእርቅ፥መንገድ፥ነው፤ አፄ፤ ሚኒሊልክ፥ ከአፄ፥ ዮሐንስ፤ ጋር፥ የታረቁት፤ በዚህ፥መንገድ፥ ነበር።የቂምና፥የትእቢት፤መንገድ፥ ግን፥ የውድቀት፥መንገድ፤ነው፥ ...
Meleket wrote:
10 Mar 2022, 09:12
ጉድ በል ጐንደር፡ ጉድ በይ ኤርትራም! :lol:

ታድያ “መንገሻ ያባቱን ገዳይ ድንጋይ ተሸክሞ “ማረኝ ያለ”፡ ጀግና የወንድ ልክ ነበር” በለና። :mrgreen: ኣቤት ጀግንነት! እንዲህም አድርጎ የለ ጀግንነት . . . ድንቄም።

አጤ ዮሃንስ በአጤ ቴዎድሮስ ላይ አሴሩ። “የሰው ብድር አይቀር በምድር” እንዲሉ፡ አጤ ምኒልክ ደግሞ በአጤ ዮሃንስ ላይ ቢያሴሩ ምን ያስገርማል?

አጤ መለስ በኦነግ ላይ አሴሩ፡ በተመሳሳይ መልኩም፡ አጤ ኣብዪ ደግሞ በኢሕአዴግ ላይ አሴሩ። የኣኽሱመዛናና የ Hawzen ቡችሎች የማይገባቸው፡ የቦተሊካው ጨዋታ ይህን ይመስላል በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ
:mrgreen:
Axumezana wrote:
10 Mar 2022, 08:13
ይኽው፥ ፀሀፊ፥ እፄ፥ዮሃንስ፥ የተገደሉት፥በሚንሊኽ፥ሴራ፥መሆኑንም፥ጽፋል። እርሱም፥ የጣልያን፥አገልጋይ፥ነበር።፥በሚንሊኽ፥ሴራ፥መሆኑንም፥ጽፏል።

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 10:20
by Fed_Up
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 08:55
አክሱመ-ጩፋ - አንተ ሳትሆን ጣሊያን በሰፋላቸው ቁምጣ ነው የሚወጠሩት።

ሲጀመር ኤርትራ የቁጩና የፉገራ መጠሪያ ነው። እኛ የምናውቀው ሐማሴን፣ አካለ ጉዛይ፣ ሰራዬ፣ መንደፈራ፣ ሰንዓፌ፣ በጎስ፣ ከርን፣ ወዘተርፈ በመባል የሚጠሩት አውራጃዎች በተናጠል ይስተዳደሩ እንደነበረና ለዘመናት የአዱሊስ፣ የአክሱም፣ የኢዛና ንግድ መመላለሻዎች እንደሆኑና በኋላም በመቀጠል የጣሊያን ዕንቁላል አመላላሾች እንደነበሩ ነው። ኤርትራ የሚለው ስያሜ ራሱ የተጠነሰሰው ህዝቡን በከይሲ መንፈስ ለመበከልና ከእናት ሃገሩ ኢትዮጵያ ጋር ለማናቆር እንጂ ራሷን የምትችል አዲስ አገር ትኖራለች ተብሎ አልነበረም። ለዚህ ነው ከተገነጠሉም በኋላ ከኢትዮጵያ ትከሻ ላይ ፈፅሞ ወርደው የማያውቁትና እስካሁንም ድረስ ጀርባችን ላይ እንደመዥገር የተጣበቁት።

በንጉሱም በደርግም ዘመን የምድረባሕሪ ሰዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ተንቀባረው ይኖሩ ነበር። ሆኖም እናንተ ትግሬ ዘመዶቻቸውና የክፋት አጋሮቻቸው በቅናት አረራችሁና መንጥራችሁ አባረራችኋቸው። ግን እንኳን አባረራችኋቸው፣ የተረቱለትን ነፃነት ነው አስገድዳችሁ የሰጣችኋቸው። አሁን ወደ እነሱ መሄድ ሳይሆን ድንበሩ መዝጋት ነው የሚያስፈልገው።
Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 07:09
ብላ አለች የቡቱቶዋ ለማኝ አገር ተብዬ አፍሪካዊቷ ዩጎዝላቪያ:: ምድረ ፈሳም አህዬች

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 10:31
by Fiyameta

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 14:47
by Axumezana
Debtera Meleket,
አዲሱን ጥብቆ እስክናለብስህ፥ ድረስ ትእግስት አድርግ፤

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 14:51
by Selam/
ዕዳሪው - ቪዛ እንዲመታልህ፣ የሰጠሁህን የቤት ስራ ሰራህ?

የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።

Fed_Up wrote:
02 Oct 2024, 10:20

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 14:57
by Selam/
አክሱመ-ጩፋ - ስለ ትግራይ ከሆነ የምታወራው፣ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ።

የመረቀዘ የጣት ቁስል ካልተቆረጠ በስተቀር ሌላውን ይበክላል ብላችሁ ቀንጥሳችሁ ጥላችሁ ስታበቁ፣ አሁን ወደ ኋላ ተመልሳችሁ ማከም አማራችሁ? አንፍጫህን ላስ።

Axumezana wrote:
02 Oct 2024, 09:22
ወእሳተ Selam

ድንበር መዝጋቱ ሁሌም የግብፅ ተላላኪና የሽፍታ መነኻርያ ሆነው በቀጣይ እንዲወጉንና እንዲያደሙን ነው የሚያደርገው። መሆን ያለበት የሚመኩበትን መሬት እስከ ህዝቡ ድረስ ቀምቶ ማዳከምና ደንበሩን ከፍተን ህዝቡ እንዲጠቀምና ከእኛ ጋር እንዲቀላቀል ማድረግ መንግስታቸው ግን ደካማና በኢትዮጵያ ቁጥጥር ስር ማድረግ ነው። የAxumezana ጥብቆም የተሰፋው በዚሁ ልክ ነው።

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 15:03
by Fed_Up
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 14:51
ዕዳሪው - ቪዛ እንዲመታልህ፣ የሰጠሁህን የቤት ስራ ሰራህ?

የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።

Fed_Up wrote:
02 Oct 2024, 10:20
እዳሪዋ,
ምነው የደርግ አባልም አልነበርሽ?

ኢትዬጵያ ...x3 ቅደሚ

ብትል አይሻልም? ሳትቀድም እንደተንኮራተትክ ቅልጥምህን ተብለህ ቀረህ እንጂ:: የኢስፖአኮ ተልእኮ ሳታሳካ ተቀፕምደህ ምላስ እና ሰምበር ብቻ ሆነህ የቀረህ የቡቱታም ዜጋ ቅቅውቅ

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 18:49
by Selam/

ዕዳሪውና የመንደፈራው አጭቤ ኢትዮጵያውያኖች በአዋዜና ሰናፍጭ ለመስቀል ሲቆርጡት አይታችኋል መሰለኝ፣ ምላስና ሰንበር እያላችሁ ለሃጫችሁን ታዝረከርካላችሁ።

የደርግን መዝሙርማ ድሮ ተክለ ሃይማኖት ግራሶ ስትሸጥ ሸምድደኸዋል። አሁን ደግሞ ወያኔ ጉሮሮህን አንቆ ከወረወረህ በኋላ የወጣውን አዲሱን መዝሙር አጥና ከኢንተርቪው በፊት። ሸረሪት!

Fed_Up wrote:
02 Oct 2024, 15:03
Selam/ wrote:
02 Oct 2024, 14:51
ዕዳሪው - ቪዛ እንዲመታልህ፣ የሰጠሁህን የቤት ስራ ሰራህ?

የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ
ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ
ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት
በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት
መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን
ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን
ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት
የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት
እንጠብቅሻለን አለብን አደራ
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ።

Fed_Up wrote:
02 Oct 2024, 10:20
እዳሪዋ,
ምነው የደርግ አባልም አልነበርሽ?

ኢትዬጵያ ...x3 ቅደሚ

ብትል አይሻልም? ሳትቀድም እንደተንኮራተትክ ቅልጥምህን ተብለህ ቀረህ እንጂ:: የኢስፖአኮ ተልእኮ ሳታሳካ ተቀፕምደህ ምላስ እና ሰምበር ብቻ ሆነህ የቀረህ የቡቱታም ዜጋ ቅቅውቅ

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 02 Oct 2024, 22:00
by Axumezana
Axumezana wrote:
01 Oct 2024, 07:09
- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .

The result is in the following map!

[፲quote]
[/quote]

Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤

Posted: 03 Oct 2024, 05:24
by Meleket
Meleket wrote:
02 Oct 2024, 09:29
ቁምነገሩ ያለው ወዲህ ነው! ከኤርትራ ጋር እንዲህ ይቅር ለመባባል ማን ይቀድም ይሆናል፤ ዶ/ር ደብረጽዮን ወይስ ኣቶ ጌታቸው!
Meleket wrote:
11 Mar 2022, 04:12
ታድያ ወዳጃችን Axumezana እንዲህ የምታምኑ ከሆነ፡

ታድያ መንገሻ ያባቱ ገዳይንም ጭምር ድንጋይ ተሸክሞ ይቅርታ የጠየቀ ስልጡንና ትሁት ሰው ከሆነ።

እናንተ ወያኔዎች፡ ድንጋይ ተሸክማቹ፡ በዛላምበሳ ወይ በክሳድዒቓ ወይ በባድመ በኩል፡ ኤርትራንና ህዝቧን ይቅርታ ላለመጠየቅ ምን ዓይነት ትዕቢት ነው ጠፍሮ የያዛችሁ ብትባሉ ምን ትላላችሁ?

ኣሁንም ኣልረፈደም ደፈር ብላችሁ "የዓለም ፍርድቤት የወሰነውን ይግባኝ የሌለውን ፍርድ፡ 'በመርህ ደረጃ እንቀበላለን' ብሎ መሳለቅ ሳይሆን፡ 'በሙሉ ልብ እንተገብረዋለን' " በማለት ቁርጠኝነታችሁን በማሳየት፡ ኤርትራንና ህዝቧን ይቅርታ ጠይቁና፣ ህዝባችሁ ከተዘፈቀበት የሲዖል ኑሮ ገላግሉት ብለን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንመክራለን በኤርትራዊ ጭዋነት:mrgreen:
Axumezana wrote:
10 Mar 2022, 17:26
ድንጋይ፥ ተሽክሞ፤ መታረቅና፥ይቅር፥መባባል፥ እምነታችን፥የወለደው፥ ባህላዊ፥ የእርቅ፥መንገድ፥ነው፤ አፄ፤ ሚኒሊልክ፥ ከአፄ፥ ዮሐንስ፤ ጋር፥ የታረቁት፤ በዚህ፥መንገድ፥ ነበር።የቂምና፥የትእቢት፤መንገድ፥ ግን፥ የውድቀት፥መንገድ፤ነው፥ ...
Meleket wrote:
10 Mar 2022, 09:12
ጉድ በል ጐንደር፡ ጉድ በይ ኤርትራም! :lol:

ታድያ “መንገሻ ያባቱን ገዳይ ድንጋይ ተሸክሞ “ማረኝ ያለ”፡ ጀግና የወንድ ልክ ነበር” በለና። :mrgreen: ኣቤት ጀግንነት! እንዲህም አድርጎ የለ ጀግንነት . . . ድንቄም።

አጤ ዮሃንስ በአጤ ቴዎድሮስ ላይ አሴሩ። “የሰው ብድር አይቀር በምድር” እንዲሉ፡ አጤ ምኒልክ ደግሞ በአጤ ዮሃንስ ላይ ቢያሴሩ ምን ያስገርማል?

አጤ መለስ በኦነግ ላይ አሴሩ፡ በተመሳሳይ መልኩም፡ አጤ ኣብዪ ደግሞ በኢሕአዴግ ላይ አሴሩ። የኣኽሱመዛናና የ Hawzen ቡችሎች የማይገባቸው፡ የቦተሊካው ጨዋታ ይህን ይመስላል በኛ በኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ
:mrgreen:
Axumezana wrote:
10 Mar 2022, 08:13
ይኽው፥ ፀሀፊ፥ እፄ፥ዮሃንስ፥ የተገደሉት፥በሚንሊኽ፥ሴራ፥መሆኑንም፥ጽፋል። እርሱም፥ የጣልያን፥አገልጋይ፥ነበር።፥በሚንሊኽ፥ሴራ፥መሆኑንም፥ጽፏል።
Axumezana wrote:
02 Oct 2024, 14:47
Debtera Meleket,
አዲሱን ጥብቆ እስክናለብስህ፥ ድረስ ትእግስት አድርግ፤

'T' ከ ‘TIGRE’ ተፈልቅቃ ተከዜን ለመሻገር ኣልቻለችም። በመሆኑም ‘TIGRE’ የሚለው ቃል በምንም ዓይነት መልኩ ዋልድባን፡ ወልቃይትን፡ ስሜንን ፡ ላስታን እንዳልነካቸው ኣዲስ ያገኛሁት ካርታችሁ መስክሯል።