ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።
Posted: 30 Sep 2024, 10:10
ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።
አሮጌውን የእባብ ቀሚሷን ሸልቅቃ ጥላ አዲስ የሃሰት አማራነት ቀሚስ ለብሳ በውሸት አማራ አማራ ትጮኻለች ትጫዎታለች። መቸም የምስራቅን ሻዕብያዊነት የማያውቅ አማራ ይኖራል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው። ምስራቅ የምትለጥፋቸው መልዕክቶች በሙሉ ጸረ-አማራ፤ አማራን ከዲጡ ወደ ማጡ የሚያስገቡ የሻዕብያ የተንኮል ወጥመዶች ናቸው። ያላዋቂ የሆነ ሰው እንኳን የምስራቅ አይነቱን የሻዕብያ አቃጣሪ ሃሳቦች አይመክርም።
አርበኛ እስክንድር ነጋ ዕድሜውን በሙሉ በጸና ኢትዮጵያዊነት በተለይም ተመርጦ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ጋር ምቾት ድሎቱን ጥሎ አብሮ በርሃ መውረዱ የ3ቱ ጣምራ የኢትዮጵያ ጠላት የሆኑት ሻዕብያ፤ወያኔ እና ኦነግ አላማቸውን እየተፋለመ መሆኑ ለብዙዎች አፍቃሪ ሻዕብያ፤ኦነግ እና ወያኔ የጎን እሾህ ሁኖባቸዋል።
እስክንድር ነጋን አለማድነቅ አይቻልም። አንደኛ ከእስክንድር ጤናማነት እና የአካል ብቃት፤ ሁለተኛ የእስክንድር የማይቀየር ዘላቂ መርህ እና ርዕዮት መሆኑ፤ ሶስተኛ እስክንድር ማንኛውን የመፍትሄ አማራጮች አሟጦ የመጠቀም ችሎታ ( ከሰላማዊ የፓለቲካ ፓርቲ፤ ከአንቂነት እስከ ትጥቅ ትግል) መጠቀሙ።
በጣም የሚገርመው 10 ወሯ የገባ እርጉዝ ላም የመሰለ ሆዱን አንገፍጦ የሚውል ዲያስፓራ 1 ኪሎ ሜትር በእግሩ መጓዝ የማይችል፤ ስታር ባክስ ቡና ክልጠጣ በየ15 ደቂቃው የሚያዛጋ፤ ያለ ጠርሙስ ውሃ በእጁ ይዞ መንቀሳቀስ የማይችል ሁሉ ጀግናው እስክንድር ነጋ በዚህ እድሜው ( በግምት 60ዎቹ ሊሆን ይችላል) በርሃ ሲወርድ፤ ገደል እና ተራራ ሲወጣ ሲወርድ፤ ሳይደክመው በፈለገው እርቀት ለጦርነት መጓዝ የሚችለውን ጀግና ለመዝለፍ የሞራል ብቃት እንደሚያንሳቸው አለማወቃቸው ነው። ብቻውን ተቀልቦ እንደ ሰባ የድሃ በሬ ሲገላበጥ የሚውል ዲያስፖራ የአብይ አህመድ እና የኢሳይያስ ተከፋዮች እስክንድርን ለመድፈር ከየት ያገኙት ብቃት ነው? ብቃት በገንዘብ እና በውታፍ ነቃይነት ይገኛል እንደ? እንደ እስክንድር እስኪ በርሃ ውረዱ፤ ውሃ ይጥማችሁ፤ የቡና ሱስ ይታገላችሁ፤ በርገር ቅርቅር ይበላችሁ፤ ከአማራ ገበሬ ጎን ቁሙ ። ከዚያ በኋላ ከእስክንድር ጋር ሚዛን ላይ ለመውጣት አቤቱታችሁን እንሰማለን።
Misraq, let you know, you are an official Shabia W0hre trying to decieve Amhara in particular, Ethiopia in general.