Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Abere » 30 Sep 2024, 10:10

ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

አሮጌውን የእባብ ቀሚሷን ሸልቅቃ ጥላ አዲስ የሃሰት አማራነት ቀሚስ ለብሳ በውሸት አማራ አማራ ትጮኻለች ትጫዎታለች። መቸም የምስራቅን ሻዕብያዊነት የማያውቅ አማራ ይኖራል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው። ምስራቅ የምትለጥፋቸው መልዕክቶች በሙሉ ጸረ-አማራ፤ አማራን ከዲጡ ወደ ማጡ የሚያስገቡ የሻዕብያ የተንኮል ወጥመዶች ናቸው። ያላዋቂ የሆነ ሰው እንኳን የምስራቅ አይነቱን የሻዕብያ አቃጣሪ ሃሳቦች አይመክርም።

አርበኛ እስክንድር ነጋ ዕድሜውን በሙሉ በጸና ኢትዮጵያዊነት በተለይም ተመርጦ ለተገፋው የአማራ ህዝብ ጋር ምቾት ድሎቱን ጥሎ አብሮ በርሃ መውረዱ የ3ቱ ጣምራ የኢትዮጵያ ጠላት የሆኑት ሻዕብያ፤ወያኔ እና ኦነግ አላማቸውን እየተፋለመ መሆኑ ለብዙዎች አፍቃሪ ሻዕብያ፤ኦነግ እና ወያኔ የጎን እሾህ ሁኖባቸዋል።

እስክንድር ነጋን አለማድነቅ አይቻልም። አንደኛ ከእስክንድር ጤናማነት እና የአካል ብቃት፤ ሁለተኛ የእስክንድር የማይቀየር ዘላቂ መርህ እና ርዕዮት መሆኑ፤ ሶስተኛ እስክንድር ማንኛውን የመፍትሄ አማራጮች አሟጦ የመጠቀም ችሎታ ( ከሰላማዊ የፓለቲካ ፓርቲ፤ ከአንቂነት እስከ ትጥቅ ትግል) መጠቀሙ።

በጣም የሚገርመው 10 ወሯ የገባ እርጉዝ ላም የመሰለ ሆዱን አንገፍጦ የሚውል ዲያስፓራ 1 ኪሎ ሜትር በእግሩ መጓዝ የማይችል፤ ስታር ባክስ ቡና ክልጠጣ በየ15 ደቂቃው የሚያዛጋ፤ ያለ ጠርሙስ ውሃ በእጁ ይዞ መንቀሳቀስ የማይችል ሁሉ ጀግናው እስክንድር ነጋ በዚህ እድሜው ( በግምት 60ዎቹ ሊሆን ይችላል) በርሃ ሲወርድ፤ ገደል እና ተራራ ሲወጣ ሲወርድ፤ ሳይደክመው በፈለገው እርቀት ለጦርነት መጓዝ የሚችለውን ጀግና ለመዝለፍ የሞራል ብቃት እንደሚያንሳቸው አለማወቃቸው ነው። ብቻውን ተቀልቦ እንደ ሰባ የድሃ በሬ ሲገላበጥ የሚውል ዲያስፖራ የአብይ አህመድ እና የኢሳይያስ ተከፋዮች እስክንድርን ለመድፈር ከየት ያገኙት ብቃት ነው? ብቃት በገንዘብ እና በውታፍ ነቃይነት ይገኛል እንደ? እንደ እስክንድር እስኪ በርሃ ውረዱ፤ ውሃ ይጥማችሁ፤ የቡና ሱስ ይታገላችሁ፤ በርገር ቅርቅር ይበላችሁ፤ ከአማራ ገበሬ ጎን ቁሙ ። ከዚያ በኋላ ከእስክንድር ጋር ሚዛን ላይ ለመውጣት አቤቱታችሁን እንሰማለን።

Misraq, let you know, you are an official Shabia W0hre trying to decieve Amhara in particular, Ethiopia in general.

Misraq
Senior Member
Posts: 16681
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Misraq » 30 Sep 2024, 10:16

ጋላው አበረ፥፥ ዲቅል ማንነት እንዳለህ እናውቃለን፥፥ ትግሉን ማገዝ ትችላለህ ለእኛ ለአማራውያን ግን መሪ ልምረጥላችሁ ማለት እንደ ድፍረት ነው የምንቆጥረው፥፥ አብይን መርጠህልን ሃገሪቱን ደም በደም አድርገሃል፥፥ ይህንን በጬ እስክንድር የሚባል የዶላር ቀበኛም ለእኛ ልምረጥላችሁ ማለትህ ትልቅ ድፍረት ነው፥፥

እንከባበር

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Union » 30 Sep 2024, 10:21

ደረጀ aka misraq aka emso አገው ሸንጎ እኮ ነች :lol: :lol: :lol:

አገው ነሽ ስትላት አማራ ነኝ ትላለች ቶሎ ብላ። ልከ እንደ ዘመነ ማለት ነው።

ዘሜ እኮ አሁንም ድረስ አማራ ነኝ ነው የሚለው። :lol: አገው ነኝ ካለ ቦሀላ ማለት ነው :lol:

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Abere » 30 Sep 2024, 12:59

If you want respect, work for it and earn it. You should respect Patriot Eskindir Nega. We very well know you run Synthetic Fano, which is fake entirely.
Misraq wrote:
30 Sep 2024, 10:16
ጋላው አበረ፥፥ ዲቅል ማንነት እንዳለህ እናውቃለን፥፥ ትግሉን ማገዝ ትችላለህ ለእኛ ለአማራውያን ግን መሪ ልምረጥላችሁ ማለት እንደ ድፍረት ነው የምንቆጥረው፥፥ አብይን መርጠህልን ሃገሪቱን ደም በደም አድርገሃል፥፥ ይህንን በጬ እስክንድር የሚባል የዶላር ቀበኛም ለእኛ ልምረጥላችሁ ማለትህ ትልቅ ድፍረት ነው፥፥

እንከባበር

Misraq
Senior Member
Posts: 16681
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Misraq » 30 Sep 2024, 13:05

የጋላ ድቅሎች Abere and Union (ጥላሁን)

አሁኅም እንከባበር። semetic society (Amhara, Tigray and Eritrea) ላይ ያላችሁ የከረረ ጥላቻ ከቱለማው መንግስቱ እስከ አብይ ዘልቋል። አማራ ላይ መፈናጠጥ አቁሙ።

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Abere » 30 Sep 2024, 15:08

You are simply a Shabian thug. You have bitter hate against Amhara. Just wondering, when on earth are your folks ( Shabia & Woyane "aka Semitic") been friends of Amhara? :lol:

You are here simply to spread hate and hurt Amhara's struggle to free itself from your thugs OLF, Shabia and Woyane created chaos.

You are acting much like the Satan that tried to tempt Our Lord Jesus Christ in the Wilderness when you pretend as if you are true friend of Amhara by running your dirty Shabia mouth to smear an innocent Patriot Eskindir Nega.

Misraq wrote:
30 Sep 2024, 13:05
የጋላ ድቅሎች Abere and Union (ጥላሁን)

አሁኅም እንከባበር። semetic society (Amhara, Tigray and Eritrea) ላይ ያላችሁ የከረረ ጥላቻ ከቱለማው መንግስቱ እስከ አብይ ዘልቋል። አማራ ላይ መፈናጠጥ አቁሙ።

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: ኤርትራዊት misraq ዐርበኛ ፋኖ እስክንድር ነጋ እምብየው የሻዕብያ ቀኝ እጅ አልሆንም ብሎ ለአገር ነጻነት በጽናት በመቆሙ ምክንያት ስም የማጠልሸት ተልዕኮ ላይ ትወነወናለች።

Post by Union » 30 Sep 2024, 15:33

አገው misraq

Semetic ምናምን እያልሽ ኢትዮጵውያኖችን ለመከፋፈል እየሰራሽ ነው። You sound just like ascaris now. :lol:

You think we will abandon our poor Ethiopian brothers and sisters because of your shabia hired abiy OLF, and tplf :lol: :lol: :lol:
Misraq wrote:
30 Sep 2024, 13:05
የጋላ ድቅሎች Abere and Union (ጥላሁን)

አሁኅም እንከባበር። semetic society (Amhara, Tigray and Eritrea) ላይ ያላችሁ የከረረ ጥላቻ ከቱለማው መንግስቱ እስከ አብይ ዘልቋል። አማራ ላይ መፈናጠጥ አቁሙ።

Post Reply