Page 1 of 1

የሸዋ ፋኖ አመራር ጀግናው ዶክተር አብደላ ለአማራውያን ያስተላለፈው መልዕክት

Posted: 30 Sep 2024, 07:43
by Misraq
.
.
.
በሃብታሙ አፍራሳ የሚመራው የቤርቤረሰቡ ሚድያ ከመረጃ TV ጋር ፀብ ውስጥ የገባው የዶላር ንግድ ውስጥ ስለተዘፈቀና ለአማራ ሕዝብ ሳይሆን እንሽላሊቱን እስክንድርን ለማንገስ 24 ሰዓት ስለተጠመደ ነው።