Page 1 of 1

አቢይ አህመድ በኢትዮጵያና በትግራይ ብሄራዊ ውትድርና ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።

Posted: 30 Sep 2024, 02:24
by Digital Weyane
አቢይ አህመድ በኢትዮጵያና በትግራይ ብሄራዊ ውትድርና ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ። ግዳጁን ያልፈፀመ ግለሰብ ስራ አይቀጠርም የአሜሪካ የስንዴ እርዳታም አያገኝም። :roll: :roll:


Re: አቢይ አህመድ በኢትዮጵያና በትግራይ ብሄራዊ ውትድርና ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ።

Posted: 30 Sep 2024, 05:11
by Digital Weyane
የውክልና ጦርነት ተዋግተው በሕይወት የተረፉ ጥቂት ተጋሩ ወጣቶችና ህፃናት ወታደሮች አካለ ጎደሎ በመሆናቸው የተነሳ ብሄራዊ ውትድርናን መቀላቀልና ማገልገል አይችሉም። በነርሱ ምትክ ከትግራይ ዳያስፖራ ማህበረሰብ የህወሓት ደጋፊዎችን ለብሄራዊ ውትድርና ስልጠና ተመልምለው ወደ ሚወዷት አገራቸው ትግራይን ገብተው ግዳጃቸውን በጀግንነት እንዲወጡ በጌታችን ማይክ ሀመር ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ትግራይ ትስዕር። :roll: :roll: