Page 1 of 1
በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 29 Sep 2024, 06:30
by Axumezana
ሳያስብበት ድንገት በረሃ ገብቶ
እዛው ቀልጦ ቀረ ጠበንጃ አንግቶ
አራት ኪሎ መጣሁ ሲል ቀኑ ሲመሸበት
ጎንደር ገባሁ አለ ፀሃይ ሲጠልቅበት
ደብረ ማርቆስ ይዤ በአባይ ቁልቁለት
አቀበቱን ወጥቼ ሰላሌ በሽምጥ
እራት ኪሎ ገባሁ አልጋዬ ወዳለበት
ባህርዳር ልገባ ጥቂት ሰአት ቀረኝ
አመቱ የኔ ነው እራት ኪሎ ጠብቁኝ
በህልሜ ቅቤ ከጠጣሁ ብሞትም አይቆጨኝ
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 29 Sep 2024, 06:57
by Union
አጋሚስታን እብዶ
ትለፈልፋለች
እግሯ ተጎማምዶ
ፋብሪኮቿ ሁሉ
በጀቶች ነዶ
አ17 አመት ጫካ ስታምታታ
ፋኖ አሸንፎላት
አራት ኪሎ ገብታ
ፋኖ በ1 አመት ውስጥ
ያሸንፍ ትላለች
ይች አይጠ መጎጥ
አይኗ ቁልጭልጭ
እግሯ ቁርጥርጥ
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 29 Sep 2024, 13:13
by Abere
እየከነከነ -እያስነጠሰው፤
ሆዱን ኀዘን በልቶት- እያበሳጨው፤
ፋኖ ፋኖ ይላል እባብ እንደ በላው፤
ድሉን ተቀምቶ ቅዠት ሁኖ ዕጣው።
አርቆ ቆፍሮ- ወያኔን ቀብሮበት፤
አክሱምን ኪሳራ ዕድሜ ልክ አውርሶት፤
ማልዶ ውሃ ዘጋኝ ከንቱ ሰው አድርጎት፤
ፋኖ! ፋኖ ይላል አንገት አስደፍቶት።
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 29 Sep 2024, 16:38
by Axumezana
እያረረ ይንጣጣል የተልባ ነገር
ፋኑዬ ግራ ገብቶት ሲደናበር
ጠፍቶበት መንገዱ የአራት ኪሎ በር
አራት ኪሎ ይዘፈናል በኦሮምያ ሰፈር
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 30 Sep 2024, 02:23
by Union
60 አመት ሙሉ
እሮጠሽ እሮጠሽ
ብዙ አስጨፍጭፈሽ
ፋኖ አሸንፎልሽ
4ኪሎ ገብተሽ
ፋኖ በአንድ አመት
ያሸንፍ እያልሽ
ምን አባሽ እዚ
ታጓሪያለች መጥተሽ
ቆራጣ አጋሜ
ጉምድምድ ያልሽ
Axumezana wrote: ↑29 Sep 2024, 16:38
እያረረ ይንጣጣል የተልባ ነገር
ፋኑዬ ግራ ገብቶት ሲደናበር
ጠፍቶበት መንገዱ የአራት ኪሎ በር
አራት ኪሎ ይዘፈናል በኦሮምያ ሰፈር
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 30 Sep 2024, 18:07
by Axumezana
ፋኖ ጅል ነው እንዴ አሸንፎ ስልጣን ለትግረዋይ የሚሰጥ?
እያረረ ይንጣጣል የተልባ ነገር
ፋኑዬ ግራ ገብቶት ሲደናበር
ጠፍቶበት መንገዱ የአራት ኪሎ በር
አራት ኪሎ ይዘፈናል በኦሮምያ ሰፈር
Re: በረኸኛው ፋኖ፤
Posted: 30 Sep 2024, 19:07
by Union
Yeah because the old Amara used to see you as one of our own. Poor Amara
We learned it the hard way. But we still know the common people have nothing to do with your tplfs crimes.
Anyway
17 አመት አፈሩን በልተሽ
ፋኖ በ1 አመት
ይግባ ማለትሽ
ደንቆርዬ አጋሚት
ኧረ እንደምን ነሽ
Axumezana wrote: ↑30 Sep 2024, 18:07
ፋኖ ጅል ነው እንዴ አሸንፎ ስልጣን ለትግረዋይ የሚሰጥ?
እያረረ ይንጣጣል የተልባ ነገር
ፋኑዬ ግራ ገብቶት ሲደናበር
ጠፍቶበት መንገዱ የአራት ኪሎ በር
አራት ኪሎ ይዘፈናል በኦሮምያ ሰፈር