Page 1 of 1

የኤርትራ ክትፎና ደርሆ!

Posted: 28 Sep 2024, 23:47
by Selam/



Re: የኤርትራ ክትፎና ደርሆ!

Posted: 29 Sep 2024, 07:15
by Union
እንዳትሞክረው :lol:

የአንበጣ ክትፎ ነው እንዴ :lol:

በርበሬውን ከሱቅ ገዝተው ነው በዛላይ መስራት አይችሉበት፣ ጉራጌ እንኳን እንዳያስተምራቸው tplf አባረራቸው ጉራጌን ደግሞ ሲሰድቡ ነው የሚውሉት

Re: የኤርትራ ክትፎና ደርሆ!

Posted: 29 Sep 2024, 10:32
by Selam/
ምን ነበር የኤርትራ ክፍለ ሃገር ባህላዊ ምግብ?