Page 1 of 1

የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል

Posted: 28 Sep 2024, 19:58
by Abdisa
:mrgreen: :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል

Posted: 28 Sep 2024, 20:07
by Fiyameta
The $30 billion dollars the agame had stolen by borrowing from IMF and World Bank is spent on media propaganda campaign that employs the folks at Ethio Forum, Tigray Media House, Assenna.com, and numerous Youtube video channels. የሌባ ብር ውሸታም ይበላዋል :P :P

Re: የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል

Posted: 28 Sep 2024, 20:11
by Fiyameta
ዘመዴ ምን አለ? :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Re: የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ቁንጮ ሚድያ ሆኖ እያገለገለ ያለው ኢትዮ ፎረም ስሙን ወደ ትግራይ ፎረም ቢቀይረው ጥሩ ይመስለኛል

Posted: 28 Sep 2024, 21:34
by Digital Weyane
ኢትዮ ፎረም በውሸቱ ተራሮችን ያንቀጠቀጠ የወያኔ ሜዲያ ነው ብንል ከእውነቱ አልራቅንም። ያበጠው ይፈንዳ!! :roll:

ኢትዮ ፎረም ማለት በህወሓት መሪዎቻችን መካከል የተፈጠረውን የእርስ በርስ ግጭት ወደ ሌላ አቅጣጫ ለመቀየር ፊት ለፊት ከተሰለፉ የህወሓት የፕሮፓጋንዳ ሜዲያዎች አንዱ ነው። :roll: :roll: