Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40210
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የመስቀል ወፍና የአደይ አበባ ቀጠሮ አላቸው መሰከረም ሲጠባ!!

Post by Horus » 28 Sep 2024, 19:57

ሎሬት መንግስቱ ለማ !
ሎሬት መንግስቱ እስረኞቹ ግጥሞቼ በሚባለው መድብላቸው ውስጥ
ወይ ካላካበቱ ወይም ካላምታቱ ማ ለማን ይሰጣል ከዚያ ከሱረቱ ብለው ነበር!