ነገሩ አላማረኝም፣ ጥሩ አዉድ የለዉም!
Posted: 28 Sep 2024, 13:44
የድሮኑ ወሬ ጨምሮዋል ሰሞኑን፣ የለ አሳት ቤት አይጬስም ይባል የለም?
ነገሩ ምን ሆኖ ነዉ?
ይህች ባዚራ ፈረስ ወሬዋ ምንም አላማረኝም።
ፈልገሽ ከተደፋሽ፣ በድሮን ነፉኝ ብሎ መወትወት ትርፍ አያማጣም፣ ቻዪዉ!
ነገሩ ምን ሆኖ ነዉ?
ይህች ባዚራ ፈረስ ወሬዋ ምንም አላማረኝም።
ፈልገሽ ከተደፋሽ፣ በድሮን ነፉኝ ብሎ መወትወት ትርፍ አያማጣም፣ ቻዪዉ!