Page 1 of 1

Good assessment !

Posted: 28 Sep 2024, 10:34
by Axumezana

Re: Good assessment !

Posted: 28 Sep 2024, 10:52
by Odie
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
ድሮስ የነርሱ ፖሊሲ ገዳይም ቢሆን ስትፈፅም ያጨበጭቡልሃል እንጂ እውነቱን ይነግሩሃል?

ለወያኔም እንዲህ እያጨበጨቡላትና ፕሮፖጋንዳ እየስሩላት የወደቀችው :lol:

አዲስ አበባ የግል ዩንቨርሲቲ አድርገው ድሃ እንዳይማር እያረጉት ያለው ያው ብልፅግና የነሱን ፖሊሲ እየተከተለ ስለሆነ አይደለም? :lol: ይህ ከጃንሆይ sector review-የገበሬ ልጅ ገበሬ ይሁን ፖሊሲ የባስ discriminating የብርሃኑና የማሞ ቂሎ ፖሊሲ ነው :lol: