Page 1 of 1

Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 27 Sep 2024, 21:44
by Horus
አማውቴ እጅግ ጥንታዊ እትብቴ የተቀበረበት አገር ነው! ገሬኖ ካማውቴ በደቡብ ምራብ ያለው የሚቀጥለው አገር ነው ! እዚያ የምታየው ተራራ ላይ አማውቴ በአለወልድ አለ! ነፍሴ የተሰራችበትና የዘመዶቼ አጽም ማረፊያ ነው! የጢያ ትክል ድንጋይ ከዚህ ደቡብ ከ1 እስከ 2 ሰአት የግር መንገድ ነው

Re: Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 27 Sep 2024, 22:02
by Dama
Officiating celebrations in grand style. Public spectacle. Splendid displays of lights and sounds. Organized public participation in unison. With large TV screen for all to see at a strategic locations. on a large sports field. Pre-thought. Pre-planned. Well-financed.

Halabas have no equals.

Re: Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 27 Sep 2024, 22:15
by Horus
Horus wrote:
27 Sep 2024, 21:44
[color=#is not 0040FF]አማውቴ እጅግ ጥንታዊ እትብቴ የተቀበረበት አገር ነው! ገሬኖ ካማውቴ በደቡብ ምራብ ያለው የሚቀጥለው አገር ነው ! እዚያ የምታየው ተራራ ላይ አማውቴ በአለወልድ አለ! ነፍሴ የተሰራችበትና የዘመዶቼ አጽም ማረፊያ ነው! የጢያ ትክል ድንጋይ ከዚህ ደቡብ ከ1 እስከ 2 ሰአት የግር መንገድ ነው[/color].
Dama,
You need to focus your life on something else. This Adabina youth festival begins to day on Meskel day runs until ጥቅምት አቦ which is on October 12th. The last event will be held on Mt Medre Kebd (Abo). This is not your culture & this people have not eaten your lunch. Just leave them alone & get a life,

Re: Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 27 Sep 2024, 22:26
by Dama
Cry on nothing. Even on suggestions of improvement to be eye-catching and memorable. Stay under-developed. That's how you love ur culture?

Re: Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 27 Sep 2024, 22:27
by Horus
ኬላ ከተማ እኔ ልጅ ሆኜ ዝም ብሎ ሜዳ ገበያ ነበር ። አሁን ከተማ ነው! ዳሙ ገነተ ያገር ገነት!

Re: Odie: እዚህ ሜዳ ላይ ነው ከብት ሳግድ ያደኩት! እነዚህ ጨዋታዎች ሁሉም በእድሜ ክልሌ ተጫውቻለሁ!

Posted: 28 Sep 2024, 09:16
by Odie
Horus wrote:
27 Sep 2024, 21:44
አማውቴ እጅግ ጥንታዊ እትብቴ የተቀበረበት አገር ነው! ገሬኖ ካማውቴ በደቡብ ምራብ ያለው የሚቀጥለው አገር ነው ! እዚያ የምታየው ተራራ ላይ አማውቴ በአለወልድ አለ! ነፍሴ የተሰራችበትና የዘመዶቼ አጽም ማረፊያ ነው! የጢያ ትክል ድንጋይ ከዚህ ደቡብ ከ1 እስከ 2 ሰአት የግር መንገድ ነው
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
I would say Kistane has the strongest gurage dance vibe and they take it to another level. We used to do the in between jumping up version of the dance. They also have a very strong and preserved gurage culture while still close to Addis Ababa, cultural boiling point!
I do remember Meskal in Gurage where one week everything closes down except minor routine works so that youngsters can dance it out in open field and in newly wed ሙሽሪት house! Addis also meets country side meaning people from cities come countryside for the celebration.
ትልቅ ትዝታ :lol: