Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 27 Sep 2024, 16:42
የአንተን ሉኣላዊነትን ቀቅለህ ብላ በለዉ ሰዉዬዉን፣ ሕልዉና ነዉ ሉኣላዊነት ነዉ የምቀድመዉ በዛች ኋላ ቀረዋ ኤርትሪያ ተብዬ አገር?
የኢትዮጵያ ጥያቄ የሕልዉና ጉዳይ ነዉ፣ የኤርትሪያና መሰሎቹ ደግሞ የሉኣላዊነት ጥያቄ ነዉ፣ ሁለቱን በመለየት ብቻ ቅደም ተከተላቸዉን ማወቅ ይቻላል።