Page 1 of 1

Video Of:አዲስ አበባ ተጨንቃለች ነዳጅ ጠፋ የወደቡ ጣጣ ሶማሊያና ጂቡቲ አሲረዋል.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 27 Sep 2024, 14:32
by tarik

Re: Video Of:አዲስ አበባ ተጨንቃለች ነዳጅ ጠፋ የወደቡ ጣጣ ሶማሊያና ጂቡቲ አሲረዋል.(((HAHAHA))).!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 27 Sep 2024, 14:42
by gearhead
ቁራሌው ሚዲያን እኮ የሚያይ ወጣት የለማ!! ጓደኞቻቸው ለሽቀላ የሚከፍቱት መረብ እንደሆነ በደንብ ያውቁታል!! የዜና ኘራንክ የሚሉትን ስምም ሰጥተዋቸዎል!!
እንደ ሬፈረንስ የምትጠቀሟቸውን ሽማግሌዎች የሸክም በቅሎ፣ mule እያሉ ይጠራሯችኻል!!

ከምትጋለብ ንቃ!!