Page 1 of 1

ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 13:38
by Horus
ማኛም አሰላነ! እንኳን አደረሰን! ቃሉ ደንዴሳት ሳይሆን ደንጌሳት ነው!! የዴንጋ እሳት የልጆች ደመራ ማለት ነው


Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 13:51
by Misraq
gobecho,

ፊትህን ብልጽግና ቤት ውስጥ አሳድረህ ስኩዋር እየላስክ የሰባ ላትህን ግን ውጭ አሳድረህ ልትበላ ነው



Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 13:54
by Horus

Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 13:58
by Dama
"Sacrifice Gurage culture and language for the greater goal of ONE Ethiopian identity." Odie
Enemy of Gurage!

Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 13:58
by Horus

Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 14:04
by Dama
Misraq wrote:
27 Sep 2024, 13:51
gobecho,

ፊትህን ብልጽግና ቤት ውስጥ አሳድረህ ስኩዋር እየላስክ የሰባ ላትህን ግን ውጭ አሳድረህ ልትበላ ነው


Mitriaq
Duuu! who are you celebarting Fano with. Horus is PP, Odie is Ethiopianist.

Re: ደንጌሳት ባዲሳባ! የልጆቹ መስቀል!

Posted: 27 Sep 2024, 15:53
by Odie
Dama wrote:
27 Sep 2024, 13:58
"Sacrifice Gurage culture and language for the greater goal of ONE Ethiopian identity." Odie
Enemy of Gurage!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
አንተ ብቻህን ነው የምትጮኸው ጎበዝ:: እርሱም ከምትለጥፈው አንፃር ጉራጌን ሚስሊም ለማድረግ ወይም ለአረብ ለመሽጥ ነው:: ክርስትያን ኢትዮጵያና አማራን ትጠላለህ:: ስለጉራጌ ተቆርቁዋሪ ትመስላለህ:: ባብዛኛው ምስራቁን/እስላሙን/ የምትደግፍ ትመስላለህ:: ይህ መብትህ ነው:: ጉራጌም ላትሆን ትችላለህ:: እንደምታየው ጉራጌ ከተማ ውስጥ ስለሚስራ ወጣ ገባ ስለሚል ለአዲስ አበባ ስለሚቀርብ ጉራጊኛው በአማርኛ እየተዋጠ ነው:: በምስራቅ በኩል ኦሮሞ እያስገበረው ነው:: ጉራጊኛ ከተዋጠ የሚቀርበው አማርኛ ይዋጠው:: ጉራጌ ቁዋንቁዋዉና ባህሉ ለመጠበቅ አንድ የሆነ ስለመሆኑ እጠራጠራለሁ:: እንደ አማራው ኢትዮጵያዊነት የዋጠው ህዝብ ነው:: አሁን ደግሞ አብዮት አህመድ ክልል ከልክሎ ሆሳና ሃድያ ከቶታል:: ገና ሃድያ ይበላዋል::