Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

"አዲስ አበባ ተጨንቃለች!" አገር በጨቅላ ጠ/ር እየተመራች ሌላ ምን ይጠበቃል?

Post by kebena05 » 27 Sep 2024, 12:43

አዲስ አበባ ብቻ አይደለችም በመጨነቅ ላይ ያለችው ፤ መላው አገሪቱ በጭንቀት ተውጣለች። ጨቅላው የሰው መሬት ካልሰረቁሁ እያለ አይኑን ሲያቁለጨልጭ እምዬ ግን ከጫፍ እስከ ጫፍ በእሳት እየነደደች ነው።