አክሱምኢዛና ጭምብሉን ቢገልጠው
ሰላም በሰላ ብእርዋ ብታንቦጫቡጨው
ጅቡ መለከት አናፋ እያለ እኔ አህያው
ቁርበት አንጥፉልኝ ነኝና የፍርድ ሰው
እውነት ለመሸፈን ዙርያ ጥምጥም ሲሮጥ
እታለም እያለ ሊገባ ልብ ውስጥ
እንደ ጌታው ኢሳያስ ነገር ሲያላምጥ
ከእርሱ ጋር ንግግር ውሃ እንደመውገጥ
አውቆ የተኛ ሰው አይነሳ ሳይረገጥ
Re: ምነው ደብተራ መለከት ዝባዝንኬ አበዛ?
ወዳጃችን Axumezana ራስህ ባመጣሀው ካርታ ጠቀለልንህ ኣይደል። እውነትንማ መሸፋፈን ኣይቻልም እንዲህ ፍጥጥ ብሎ ነው የሚታየው እኮ። መቼም ካርታው ላይ ቁልጭ ብሎ ከሰፈረው ውጪ “T’ ን ከ “TIGRE” ፈልቅቀህ ተከዜን ለማሻገር ኣልቻልክም ኣይደል። ይህን የመከወን ጥረቱን በ የኢትዮ መረጃ ፎረም ነጻ ኣዉጪ ግንባር (ኢ.መ.ፎ.ነ.ኣ. ግ.) የምላስና የሰምበር አርበኞች በኩል ምን ልታደርጉ ኣስባችኋል ብለን ኣንጠይቃችሁም።

ካርታህ ላይ ቁልጭ ብሎ እንደተመለከተው ወልቃይት ዋልድባ ስሜን ላስታ ላይ “TIGRE” የሚለው ቃል እንዳልሰፈረ ግንዛቤ ውስጥ አስገብተሃል ኣይደል! በርታ ተማርም ወዳጃችን Axumezana ብለንሃል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ለግዜው ይህንን ትንታኔ በውል እስክታጠና viewtopic.php?f=2&t=351114&p=1510534#p1510534 እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ልንገጥምልህ አንገደድም።
Re: ምነው ደብተራ መለከት ዝባዝንኬ አበዛ?
ከደብተራ ጋር ንግግር ውሃ እንደመውገጥ
አውቆ የተኛ ሰው አይነሳ ሳይረገጥ
አዲ ሃሎ እንገናኝ ኢሳያስን ሽኝት
አውቆ የተኛ ሰው አይነሳ ሳይረገጥ
አዲ ሃሎ እንገናኝ ኢሳያስን ሽኝት
Re: ምነው ደብተራ መለከት ዝባዝንኬ አበዛ?
እውነትን በፍጹም መሸፋፈን ኣይቻልም!
viewtopic.php?f=2&t=351359
viewtopic.php?f=2&t=351218
viewtopic.php?f=2&t=351359
viewtopic.php?f=2&t=351218