Page 1 of 2
Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 14:09
by Dama
This study and numerous other studies investigated Gafat and found persistent persecution of the Gafats by Amara. Gafat language closely related to Eastern Gurage languages. Gafat went extinct in 1945, with the last of 3 old men and 1 old woman speaking it. In 1922, Gafats who spoke Gafat, Amaras called them 'outcasts'.
https://www.google.com/search?client=ms ... %20extinct
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 14:57
by Dama
a window into the extinct Gafat language
ሰቦኝ ተልጸላም፣
ብሌኝ ተልበላም፣
ይጼለኝ አማም።
From what Praetorius translated into German language, based on Ludolf’s Latin, one of
our colleagues, Dr. Joachim Crass, translated into English so that an English rendering
runs as follows:
I do not want to hate people and make them disappointed,
Cereal crops are not my principal diet,
Yet, they hate me for nothing.
"...the first line of these three lines demonstrates the Gafat willingness to live in peace with their
neighbors and with the Ethiopian authorizes of those days. The second one goes in
complete agreement with the observation made by Manuel De Almeida in relation to the
Gafat food habits in their culture. The final and the last line denotes the menace against
the Gafat people by their neighbors and the Ethiopian regime of the time without basic
reason to justify."
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 15:46
by Horus
ጋፋትኛ ቋንቋ የክስታኔኛ ዲያሌክት እንደ ነበር ምንም አያጠራጥርም ። ከዚህ በፊት ኖብል አማራ ፖስት ያደረጋቸው የጋፋት ቃላት 90% ከክስታኔኛ ጋር አንድ እንደ ሆኑ አሳይቼ ነበር። ለምሳሌ ዉሃ ልክ እንደ ክስታኔ ዪጋ/ኢጋ ነበር የሚሉት ።
አሁን ከዚህ በላይ ያለው ግጥም በክስቴኛ እንደ ሚከተለው ነው የምንለው
የጋፋቱ፤
ሰቦኝ ተልጸላም፣
ብሌኝ ተልበላም፣
ይጼለኝ አማም።
የክስታኔው፡
ሰቦች ተጠላም፣
ብሌች(?) ተበላም
ይጠለኝ እሙን
ብሌች የተባለው የእህል አይነት ሳይሆን እንደ እንክርዳድ ያለ ሰው የማይበላው ነገር ስም የነበረ ይመስለኛል
በተረፈ ተግጥም አጣጣሉ ልክ እንደ ክስታኔኛ ነው ። ምሳሌ ።
ባዎረሩም መካም
ባልውረሩም መካም
ተሰባቲ ሙካ አቲ ኢቲ ፈካም ።
እንላለን
ቢናገሩ ችግር
ዝም ቢሉ ችግር
ከሰባቱ ሙካዎች አንዱ የት ደረሰ"
ማለት ነው ። ባል በሚስቱ ላይ የገጠመው ውስጠ ወይራ ነው ።
በዚያን ዘመን ጸ የነበረው ድምጽ አሁን ጠ ሆኖዋል ። ጸዋት = ጠዋት ወዘተ
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 17:15
by Dama
ቢናገሩ ችግር
ዝም ቢሉ ችግር
A profoundly abusive relationship in which only one side is receiving all the abuse. Nothing is learned from the persecution and forcible extinction of Gafat by Amara. The remaining Gurage branches should stand on edge and on guard.
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 17:40
by Misraq
ጉራጌዎች ደስ ሲላችሁ አማራ የለም ደሞ ሲበርዳችሁ አማራ አለ በድሎናል የምትሏት ከኦሮሞ እና ከትግሬ የሰረቃችኋት የማስለቀስ ፓለቲካ መሆኗ ነው።
በቃ ወይ አላችሁ ወይንም የላችሁም በሚለው ፅኑ እና የሚወራረድ ሂሳብ ካለን በጠረጴዛ ዙርያ እናወራርድ። እስከምናውቀው ጋፋት እና አማርኛ mutual intelligible የነበሩና እስልምናን ተቀብለው ወደሃይማኖታዊ ፀብ ወርደው ከአህመድ ግራኝ ጋር የወጉንን ትንሽ እንደቆነጠጥን ነው።
የኋላ ኋላ ጉራጌንም ጋፋትንም ሌሎች የጠፉ 28 ብሔረሰቦችንም አላምጦ የዋጠው ኦሮሞ መሆኑ እየታወቀና ኮኦሮሞ ጋር አብሮ አማራ ላይ ማቀርሸት ጠላት ያተርፍላችሁ እንደሆነ እንጂ መፍትሔ አይሆንም። እናቱ የሞተችበትና እናቱ ገበያ ሄዳ ያረፈደችበት ልጅ በልቅሶ ደረጃ እኩል ያልቅስ እንጂ ለሞተችበት ሕመሙ የከፋ ነው። ስለዚህ በድቶህ ከዛም በልቶህ ከሰለቀጠህ ጋር ሆነህ አማራ ላይ ማቀርሸት ትልቅ ብልግና ነው።
ጉራጌ ሆይ ላትህን ውጭ አሳድረህ አንገቴ safe ነው የምትላት ጨዋታ ሃዘን ታመጣብሃለች።
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 18:12
by Odie
Horus wrote: ↑26 Sep 2024, 15:46
ጋፋትኛ ቋንቋ የክስታኔኛ ዲያሌክት እንደ ነበር ምንም አያጠራጥርም ። ከዚህ በፊት ኖብል አማራ ፖስት ያደረጋቸው የጋፋት ቃላት 90% ከክስታኔኛ ጋር አንድ እንደ ሆኑ አሳይቼ ነበር። ለምሳሌ ዉሃ ልክ እንደ ክስታኔ ዪጋ/ኢጋ ነበር የሚሉት ።
አሁን ከዚህ በላይ ያለው ግጥም በክስቴኛ እንደ ሚከተለው ነው የምንለው
የጋፋቱ፤
ሰቦኝ ተልጸላም፣
ብሌኝ ተልበላም፣
ይጼለኝ አማም።
የክስታኔው፡
ሰቦች ተጠላም፣
ብሌች(?) ተበላም
ይጠለኝ እሙን
ብሌች የተባለው የእህል አይነት ሳይሆን እንደ እንክርዳድ ያለ ሰው የማይበላው ነገር ስም የነበረ ይመስለኛል
በተረፈ ተግጥም አጣጣሉ ልክ እንደ ክስታኔኛ ነው ። ምሳሌ ።
ባዎረሩም መካም
ባልውረሩም መካም
ተሰባቲ ሙካ አቲ ኢቲ ፈካም ።
እንላለን
ቢናገሩ ችግር
ዝም ቢሉ ችግር
ከሰባቱ ሙካዎች አንዱ የት ደረሰ"
ማለት ነው ። ባል በሚስቱ ላይ የገጠመው ውስጠ ወይራ ነው ።
በዚያን ዘመን ጸ የነበረው ድምጽ አሁን ጠ ሆኖዋል ። ጸዋት = ጠዋት ወዘተ
>>>>>>>>>>>>>>>>>>
እየክስታኔ "ኢጋ" እነሞር "ኢሃ" ነው የሚለው::
ጋፋት በሚገርም ሁኔታ ቅላፄው ከጉራጊኛ ጋር ይመሳሰላል::
ለማንኛውም የጉራጌ የግዛት ስፋትና የ tribe ብዛት አሁን ከምናውቀው በላይና ታሪክ እናውቃለን የሚሉ በደንብ ያልተረኩለት ህብረተስብ ይመስላል:: ባብዛኛው አገር ከማግነንና ህዝብ አንድ ለማድረግ የተደረገ ጥረት ይህን አዳፍኖት ሊሆን ይችላል:: እገሌ እገሌን አጠፋ የሚለው ስጣገባ መግባት አልፈልግም:: ታሪክ ነው:: የዛሬው ጥፋትም ከቀረ ጥሩ ነው:: በበኩሌ የኦሮሞን ያህል ጉራጌን የዋጠ ዘር አለ ብዬ አላምንም:: ብዙ የማያውቁ ባላገሮች ሲተርኩት ስምቻለሁ::
አገር አድኖ እየሞቱ ያሉ ነገሮችን ማስተካከል ይቻላል:: ዘርን ማግዘፍ አገርን ይተካል ብዬ አላምንም:: ይህ የራሴ እምነት ነው:: አገርን ለጋራ ስለራስ ባህልና ቁዋንቁዋ መዳበር አገር ውስጥ መስራት ይቻላል!!
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 18:20
by Misraq
ኦሮሞ ቅሪተ ጉራጌን እንደሚሰለቅጠው ክልል አልሰጥህም ባለው ግዜ አሳውቋል። ችግሩ የሆረስ አይነት ስግብግቦች ለሆዳቸው አድረው ከሰልቃጩ ጋር አብሮ መስራቱ ነው።
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 18:22
by Noble Amhara
Song of Solomons
Recorded by English Explorer James Bruce in 1770
in Wemberna, Southern Gojjam
of the Gafat tribe that swam across from West Shewa (Mugar-Gindeberet, Ambo and Horu Gudru Plateau) across the Abay River due to Oromo Warlord Tulamas invasion conquest and assimilation of the Gafat people only 4 people could speak Gafat during James lifetime in 1770.
As well Gafat spoken during this time was largely influenced by Amharic as this was recorded in southern Gojjam.
Gafat
ይህ: የሰሎሞኝ: ለጀዋት: ለጄ፡ ስ
ጄ: በለሞት: ለጄ: ለባባሞ: አባባ
ጛ፡፡ ዋይት: ስትላቊ፡ ንቦጄ፡
ሕዝጇ: ጉ:: ስነፋሰ: ዓፋ:
አለው: ደጋጅ። ሰውየትጂ: ደበሉ:
ሰሞውትህ: ለቅዴ: ገኝ: አጽሞ፡፡
የውታተ: ዘትጅ: ወድሂ:: መስፍና
ሕ፡ ቀጠለ፡፡ በነፈጄ: ጸሩወ፡
ስታሁና:: ኝጉሠ: ስትገባኝ: በ
ጒል᎓᎓ በይት: ደሰ: ይብል: ጥቡጂ፡
ሞ፡ ድጋጂ፡ ለወዴ:: ይት: ወዮጲ፡
ተነ: ጸው: ደቀ ፡፡ ከረሓለ: መ
የች፡ ጹተስቊ: ለጎላጀሁ:: አኝዴ: ለ
ቦስሞ: ድካ፡ ስደ: ለሱዋ:
ጮድነኒ፡= ጥኝ: ጋጀሁ፡ ደጀ፡፡
አገኘሁዏ፡ አትጂ፡፡ በረት፡ ለ
ላጀች። አጭት: ቡሾች፡ ሴት፡
ይብሉ: ይትጻሌ፡፡ ሞደሸ: ለቡ፡
ብል: አትወ:: ነትኝ: ወደ: አላ
ቍብሁ:: ለዕጄ: ቀለኝ፡ ደውዴ።
ደፈና: ተዘገባ: ደፈነትትገደለ: ቀኝሽ
ኩ:: ይትታወክ: ማልሆዒ፡ ግለች
ጄ፡ ነገ፡፡ ድሐሽ: ትሸሊ፡ ለ
እተች፡ ጕነ፡ ተሸሊ። ጕናችኝ: ጮ
ለኵኒ: ቀጥይ: ኝደደ:: የናሎችሸነ፡
ጥቦት: ስቅቢ:: ቦ: ላሽ፣ ቦቲ፣ ዕቅ
ቢ:: ፈርሺነ: የፈርዖን: ፍርድሸ:
ባዕን፣ የፋርነቴ ባልሽ

[/quote]
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 18:46
by Odie
Misraq wrote: ↑26 Sep 2024, 18:20
“ኦሮሞ ቅሪተ ጉራጌን እንደሚሰለቅጠው ክልል አልሰጥህም ባለው ግዜ አሳውቋል። “
በዚህ በጣም እስማማለሁ
ብርሃኑን የምጠላውና "ቀጭቀጨ" ባማርኛው ሽንፍላ የምለው ለዚህ ነው::
የወጋ ቢርሳ የተወጋ አይረሳም::
አብይ አህመድ ከብዙ ክፉ ስራዎቹ አንዱ ጉራጌ ላይ የስራውና እየስራው ያለው ደባ ነው!!
ሱማሌና ሻብያ አገሬንና ትውልዴን ስላንቁዋሽሹ አፀፋ መመለሴ እንጂ የቄሮ ግሪሳ/OPDO-OLA-PP-OLF ethnofascist complex መደገፌ አይደለም:: መቼም አልደግፍም:: The damage has been done!
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 20:55
by Dama
Misraq wrote: ↑26 Sep 2024, 17:40
ጉራጌዎች ደስ ሲላችሁ አማራ የለም ደሞ ሲበርዳችሁ አማራ አለ በድሎናል የምትሏት ከኦሮሞ እና ከትግሬ የሰረቃችኋት የማስለቀስ ፓለቲካ መሆኗ ነው።
በቃ ወይ አላችሁ ወይንም የላችሁም በሚለው ፅኑ እና የሚወራረድ ሂሳብ ካለን በጠረጴዛ ዙርያ እናወራርድ። እስከምናውቀው ጋፋት እና አማርኛ mutual intelligible የነበሩና እስልምናን ተቀብለው ወደሃይማኖታዊ ፀብ ወርደው ከአህመድ ግራኝ ጋር የወጉንን ትንሽ እንደቆነጠጥን ነው።
የኋላ ኋላ ጉራጌንም ጋፋትንም ሌሎች የጠፉ 28 ብሔረሰቦችንም አላምጦ የዋጠው ኦሮሞ መሆኑ እየታወቀና ኮኦሮሞ ጋር አብሮ አማራ ላይ ማቀርሸት ጠላት ያተርፍላችሁ እንደሆነ እንጂ መፍትሔ አይሆንም። እናቱ የሞተችበትና እናቱ ገበያ ሄዳ ያረፈደችበት ልጅ በልቅሶ ደረጃ እኩል ያልቅስ እንጂ ለሞተችበት ሕመሙ የከፋ ነው። ስለዚህ በድቶህ ከዛም በልቶህ ከሰለቀጠህ ጋር ሆነህ አማራ ላይ ማቀርሸት ትልቅ ብልግና ነው።
ጉራጌ ሆይ ላትህን ውጭ አሳድረህ አንገቴ safe ነው የምትላት ጨዋታ ሃዘን ታመጣብሃለች።
Mitriaq
Criminal. Absolutely heinous. You intend to hurt Gurages, men and women.
Ye-$15birr lij
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 21:07
by Dama
Gafat, when Bruce visited it from Gondar, was a thriving community with full use of its language though much oppressed which was visible even by a casual observer like James.
Horus, On page 401 of the following link, Travels to discover the Source of the Blue Nile by James Bruce, 1768-1770, there are poems, Songs(Praizes to) of Solomon, written in Geez, Amharic, Felasha, Damot Agow, Tcherats Agow, Gafat and Galla.
https://www.gutenberg.org/cache/epub/54 ... mages.html
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 21:48
by Dama
Noble Amhara wrote: ↑26 Sep 2024, 18:22
Song of Solomons
Recorded by English Explorer James Bruce in 1770
in Wemberna, Southern Gojjam
of the Gafat tribe that swam across from West Shewa (Mugar-Gindeberet, Ambo and Horu Gudru Plateau) across the Abay River due to Oromo Warlord Tulamas invasion conquest and assimilation of the Gafat people only 4 people could speak Gafat during James lifetime in 1770.
As well Gafat spoken during this time was largely influenced by Amharic as this was recorded in southern Gojjam.
Gafat
ይህ: የሰሎሞኝ: ለጀዋት: ለጄ፡ ስ
ጄ: በለሞት: ለጄ: ለባባሞ: አባባ
ጛ፡፡ ዋይት: ስትላቊ፡ ንቦጄ፡
ሕዝጇ: ጉ:: ስነፋሰ: ዓፋ:
አለው: ደጋጅ። ሰውየትጂ: ደበሉ:
ሰሞውትህ: ለቅዴ: ገኝ: አጽሞ፡፡
የውታተ: ዘትጅ: ወድሂ:: መስፍና
ሕ፡ ቀጠለ፡፡ በነፈጄ: ጸሩወ፡
ስታሁና:: ኝጉሠ: ስትገባኝ: በ
ጒል᎓᎓ በይት: ደሰ: ይብል: ጥቡጂ፡
ሞ፡ ድጋጂ፡ ለወዴ:: ይት: ወዮጲ፡
ተነ: ጸው: ደቀ ፡፡ ከረሓለ: መ
የች፡ ጹተስቊ: ለጎላጀሁ:: አኝዴ: ለ
ቦስሞ: ድካ፡ ስደ: ለሱዋ:
ጮድነኒ፡= ጥኝ: ጋጀሁ፡ ደጀ፡፡
አገኘሁዏ፡ አትጂ፡፡ በረት፡ ለ
ላጀች። አጭት: ቡሾች፡ ሴት፡
ይብሉ: ይትጻሌ፡፡ ሞደሸ: ለቡ፡
ብል: አትወ:: ነትኝ: ወደ: አላ
ቍብሁ:: ለዕጄ: ቀለኝ፡ ደውዴ።
ደፈና: ተዘገባ: ደፈነትትገደለ: ቀኝሽ
ኩ:: ይትታወክ: ማልሆዒ፡ ግለች
ጄ፡ ነገ፡፡ ድሐሽ: ትሸሊ፡ ለ
እተች፡ ጕነ፡ ተሸሊ። ጕናችኝ: ጮ
ለኵኒ: ቀጥይ: ኝደደ:: የናሎችሸነ፡
ጥቦት: ስቅቢ:: ቦ: ላሽ፣ ቦቲ፣ ዕቅ
ቢ:: ፈርሺነ: የፈርዖን: ፍርድሸ:
ባዕን፣ የፋርነቴ ባልሽ
James Bruce travels to discover the source of the Blue Nile took place between 1768 and 69. Published his travel memoires in 1770 in London, dedicated to King of England.
He visited Gafat from Gondar, invited or on his own in 1769. It seems that the Gafats had info that he was coming to visit. Chiefs and other dignitaries from all corners of Gafat may have come to see this white man who they believed would have something to tell them about Queen Saba and Solomon. They may have made a big splash for him as their most dignified guest. As their diets used to be more of meat and milk than grains, they may have slaughtered big bull(s), sheep{s), etc. The obvious drinks such as Tella and tej as well.
Gafat language was robust and very much living. Songs of Solomon was written in it. Daily business was carried out in it. It was widely spoken down to 1922 with threatening shift to Amharic. That's 176 years after James Bruce's visit to Gafat.
The last 4 persons who spoke Gafat were recorded in 1945 by Professor Wolf Leslau. Gafat was obviously spoken until these 4 speakers died, 5 years after in 1950, 10 in 1955, 15 in 1960, and so on. We don't know.
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 22:18
by Dama
Gafat clans consisted of Abdray, Gambo, Birabado Yazembal,
Yasubli Ashamen, Harbawash Harba Akal, Wange, Den, Waket and Waremadud. These
clans in the distant past according to Taddesse Tamrat (1988b:125-127) resided in the
Shewa region of central Ethiopia under the regional chief with a title Zhan Be Gedem.
The place names and genealogical research which Ahmed (2007:58) conducted in the
area of Yifat (North-Eastern Shewa) demonstrate that these clan groups of Gafat lived
there as this area is not far away from the site of Gedem mentioned above.
We learn from Taddesse Tamrat (1988b:133) that certain groups of the Gafat converted
to Christianity during the reign of the fifteenth century King Zer’a Yaiqob of Ethiopia
(1434-1468). Francisco Alvarez, editors and translators, Beckingham and Huntingford
(1961: 458,495, 576), was the capuchin traveler who visited the court of the sixteenth
Century King Lebne Dengel of Ethiopia (1506-1540). The Alvarez records narrate that
the Gafat were indigenous clan groups forming the larger community in those days and
one of the leading ingenious peoples of the country but with deep conflicts with the King
Lebne Dengel.
The Gafat clan groups used to take positions in the mountain, forests and valleys in North
East Shewa. Gafats occupancy however used to cover the area of the present Mugger
valley up to Gendeberet in Western Shewa as noted by Alvarez. Some of them, converted
to Islam. This is according to the sixteenth century Ahmed ben Ibrahim’s chronicler,
Shihab ed-Din, edited and translated by Rene Bassét (1897:224,366,399). We, however,
learn both from Christian and Islamic references that the Gafat people and the language
exposed and interacted with different cultures as well as intermarried with their close
neighbors such as the Amhara and the Oromo. When Manuel de Almeida visited the
region in the late 16th and early 17th centuries, the Ethiopian rulers of the time already
pushed the Gafat further west to the region of Gojjam.
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 26 Sep 2024, 22:34
by Dama
Misraq wrote: ↑26 Sep 2024, 18:20
ኦሮሞ ቅሪተ ጉራጌን እንደሚሰለቅጠው ክልል አልሰጥህም ባለው ግዜ አሳውቋል። ችግሩ የሆረስ አይነት ስግብግቦች ለሆዳቸው አድረው ከሰልቃጩ ጋር አብሮ መስራቱ ነው።
Mitriaq, a son of sherm*ta
No doubt Amara persecuted and extincted Gafat. It's documented. You can't just throw your who+re opinion and dismiss it. It weakened it with rape and violence, intimidations and displacements. Many had to flee their homes and live in inhospitable valleys, forests and mountains to avoid night raids.
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 00:02
by Horus
ኦዴ፣
ማኛም ለመስቀር ብልቃት አሰላነኧ! እንኳን ለመስቀል ደስታ አደረሰህ!
ዛሬ እዚህ መነታረኪያ ቀን ባይሆንም ሁለት ነገሮች ባጭሩ ልበል።
(1) አንስተ ስላነሳሃው የጉራጌ መሬት፣ ካልቸርና ሕዝብ በኦሮሞ ወዋጥ ከእኔ እኩል እዚህ ፎረም ላይ የጻፈ የለም። አሁን ከ30 አመት በላይ ያጠናሁት ጉዳይ ነው ። እጅግ ብዙ ግዜ እንዳልኩት የጉራጌ ታሪካዊ ድምበር በምራብ የግቤ ወንዝ ነው ፤ በሰሜን የአዋሽ ወንዝ መነሻ ነው በምስራቅ የዝዋይ ሃይልቅ ነው። በደቡብ ሃዲያ ከምባታ ነው። ዛሬ ድረስ በነዚህ አራት ድምበሮች መሃል ያሉት ባህልና ግ ንድ ብትቆፍር የምታገኘው የጉራጌ ደም። የጉራጌ ባህል ቅሪቶች ፣ የጉራጌ ሴራ ቅሪቶች ናቸው ።
ወደ ፊት መደረግ ያለበት ነገር እዚህ የምታየው ቶክሲክ መርዛማ የጠላትና የደንቆሮ አዞ እምባ ሳይሆን እራሱ የጉራጌ ምሁራን ሊቃውንት መጀመሪያ እራሳቸው አንድ ሆነው ሳይንሳዊ የምርምራና የእውቀት ተቋማት ገምበት በትውልድ ደረጃ የሚሰራ ተግባር እንጂ ጉራጌ በማንም አጀንዳ ውስጥ የሚተበተብ ፣ የማንም ተቀጥያ ፣ የማን ስብከትና ቅስቀሳ መሳሪያ የሚሆን ሕዝብ አይደለም ።
ጉራጌ ታላቅ ሕዝብ ነው። ታላቅነቱ የሚመሰክረው በሞሮም ሆነ በአማራ ተውጦ አለመጥፋቱ ነው ። ስለዚህ የነዚህ መርዛሞች ስብከት አትስማ ። የዛሬ 35 አመት ትግሬ ክልል መሆን የለበትም ብሎ እንዲያም ጉራጌን ሲከፋፍል እነዚህ መርዛማ አማራ ነን ባዮች መቼ ነው ቃል ያሰሙት ። ከትግሬ ለ35 አብረው አይደል የጉራጌን መጠቃት እንዳላየ ሲያዩ የነበረው? ስለዚህ ጉራጌ ሁሉንም ያውቃቸዋል ።
እኔ አንድ ነገር በ100% እርግጠኘንት ልንገርህ የጉራጌ አሁን የያዘው አስደናቂ እድገት ስያፈርስ፣ አሁን የደረሰበት ስልጣኔ ሳይደመስስ ባህልና ቋንቋውን ሙሉ በሙሉ ለትንሳኤ አድርሶ ያብባል። ለመብቱ መታገል በሚኖርበት ቦታና ግዜ በራሱ አጀንዳና እስትራተጂ ፣ በራሱ ድርጅትና ዝግጅት ይታገላል።
(2) ዳማ የተባለ ቆሻሻ ጸረ ከርስቲያን ክስታኔ ጠል ድብቅ ወያኔ ድብቅ ሻቢያን ተጠንቀቀው ። እኔ ስለ ጋፋት የጻፍኩትን ነው መልሶ ሊያስተምረን የሚዘርበው! ምስራቅ የምትለው ቆሻሻ ጸረ ጉራጌ ያማራ ወያኔ ኢትዮጵያን ጣኦት ብሎ የሰደበ ድምቅ ሻቢያ ነው። አታስጠጋው። ስለ ጋፋት ያሽቃብጣሉ እንጂ ደጋ ዳሞት ስላለው የጋፋት ዝርያ አንዳች የሚነግሩህ የለም። ለምንድን ነው ይህ ያክል ጋፋት በጋላ መጠቃቱን ከቆረቆረው ጎጃም ደጋ ዳሞት ሂዶ ስለዚህ ሕዝብ ባህል መዋጥ የምያወራው ። እነዚህ ዉሽታም የነሱን መከራ የቋዳሽ ፈላጊ ጂሎች ናቸው። ዳማ ክስታኔን በዚህ ልክ የሚጠላው ክስታኔ የጉራጌ ግንድና ንቅንቅ የማይል ሕዝብ ስለሆኑበት ነው ። ዳማ የጉራጌ ጠላት ነው ። ይህ መታወቅ አልበት ።
ጉራጌ የራሱ ልጆች በየመስኩ በጥበብ በትግስት እየተደራጁ ፣እየሰሩ ስለሆነ ፣ ከድብቅ የጉራጌ ጠላቶች እራስክን ጠብቅ!
ኢጋ እናንተ ኢሃ ስትሉት አንድ ቃል ነው ። ኢጋ እጅግ ትንታዊ ቃል ነው። ኢቲሞሎጂውን አጥንቼዋለሁ ። ዛሬ አጂያን ባህር የሚለው ስም እራሲ ኤጋ ዉሃ ከሚለው የወረደ ነው ። በ1800 ቢ ሲ አካባቢ ግብጽን የወረሩ የባህር ሕዝብ the sea people የሚባሉት ውሃን ኤጋ ይሉት ነበር፣
የኬር መስቀር!!!
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 00:40
by Odie
Horus wrote: ↑27 Sep 2024, 00:02

>>>>>>>>>>>>>>
Yep I read your writings about gafat and other things before I even staring to post on this forum.
መልካም መስቀር ሆረስ!
ጉራጌ ስው ሲወድ እራሱን እዲህ ልሁንልህ እያለ ይናገራል::
እጅና አፈር!! means እጄ ላፈር
እግረና አፈር means እግሬ ላፈር
ኤነና አፈር means አይኔ ላፈር
አፈር ንብራ means አፈር ልብላልህ ይላል:: ባጭሩ እኔ ልሙትልህ አይነት ነገር!!
ኬር::
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 01:07
by Horus
Odie wrote: ↑27 Sep 2024, 00:40

እጅግ በትክክል!
ስትመጣ ፣ በላለዲ ዬምጣ (ያንተ መምጣት ደስታ በላዬ ላይ የምጣ) ፣ ዬምጣቢ ብዬ እቀበልሃለሁ! እናንተ ዪብሳቢ! ዬምታቢ የሚለውን አሳጥራቹ ዬተንቢ ትሉታልቹ ! ልብ በል ይህ ቃል ትንቢት ከሚለው ጋር አንድ ነው !!ትንቢት የሚመጣ ነገር ነው!
ደሞ ስትሄ፣ ስትሰናበት ኧርግዲ ዬታገድ አልሃለሁ! እግሬ ይተሳሰርልህ ማለት ነው! የፍቅር ካልቸር ማለት ይህ ነው!
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 01:47
by Dama
Traitor of Gurage, Horus the Pagan wearing a Christian attire
Listen! You banda.
I do my own research independently. There is hardly anything I learn from you. You rather learn from me. You only post chifera, Mesqel. I haven't seen anything else. Kehadi!
1.The first link I posted was authored by Ahmed Hassen. Is that you?
2.The second link I posted was authored by Chris Curnow, Wayne Hammond, et al for guternberg.org/ Are u one of these authors?
You don't have the knowledge to author such documents.
..........
I listen the old video you posted. It was a song of comedy on 7bet Gurage by traitor artists Kassahun Germamo, the father of the regressive Solomonic monarchist Teddy Afro and Hirut Bekele of notoreity. They made the song of degradation in its worst form of hate against Gurages of 7bet coming to Addis from from Welkite as 'monkeys' and as 'fools'. This doesn't qualify them sellouts of Gurage, what should? Raping, beating and killing them? Those crimes usually follow such hate speeches.
I condemned it as I would if anyone did such obnoxious expression of hate. A reasonable and anti-hate person would support my condemnation of such a hate art. Instead, simply because, you and these haters belong to the same Kistane clan, you called me all kinds of names.
I was not surprised. You never liked my Gurage nationalism from day one. My Gurage nationalism for a Common standard written language, for the release of imprisoned Gurage Zone representatives and community activists, for respect for Gurage's constitutional rights to get its own autonomous region, for end of terrorist attacks on Gurage, for end of the displacements of Gurages never pleased you. You're a territorialist. You are an expansionist. You're an Ethiopian eternalist. Your visions is to enlarge Ethiopia fro, nakfa to Zayala, from Berbera to beyond Metem regaining the lost lands of Ethiopia to Sudan. Such small things!, you say while Sod is losing lands and language? Only in your dumbest brain!
You called me a TPLFite, a Sha'bia. You went further and clarified yourself that I was a secessionist. You even went further and labeled me as an islamic terrorist only because I posted arsons on 8 masjids n Mwahir(Aklili) by Sunday Church goers, the beating, killing and arrest of school girl children in Gunchirye, Inor(7bet) because they wore hijab to school, also when I posted a condemnation of the burning of the forestry business owned by a Muslim in Cheha(7bet). You lack reasonable defence of your groundless characterizations. You over qualify to be anti-gurage and a bigoted Christian extremist based on the above. I mean you're well qualified as a traitor to Gurage causes if you consider Muslim Gurages, 7bet Gurages are in fact Gurages in your twisted view of Gurage.
At one point, to your credit, you wanted to overgo your previously held false notions about me and proposed if we can work together. But, you said I have to scrapy my Gurage nationalist views and join you on your ill-informed, preposterous intoxicated notion of ETERNAL ETHIOPIA, Divine purposed Ethiopia. Obviously, any reasonable thinker would decline such mindless, unthoughtful, brainless, dumb proposition. And, I did. I told you to 'fcu*k off!"
No regrets,
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 02:01
by Dama
You made this thread about me and you instead of discussing the implications of the past on the present. Congratulations! You did your job as an agent of Gurage destruction. Expect a higher position with a high pay in PP, friendship with enemies of Gurage. For what? for Food on the table, money in the bank, nice car and house, at the expense of the Gurage existence.
Banda!
Re: Amara mercilessly persecuted Gafat to their extinction
Posted: 27 Sep 2024, 02:34
by Dama
Noble Amhara wrote: ↑26 Sep 2024, 18:22
Song of Solomons
Recorded by English Explorer James Bruce in 1770
in Wemberna, Southern Gojjam
of the Gafat tribe that swam across from West Shewa (Mugar-Gindeberet, Ambo and Horu Gudru Plateau) across the Abay River due to Oromo Warlord Tulamas invasion conquest and assimilation of the Gafat people only 4 people could speak Gafat during James lifetime in 1770.
As well Gafat spoken during this time was largely influenced by Amharic as this was recorded in southern Gojjam.
Gafat
ይህ: የሰሎሞኝ: ለጀዋት: ለጄ፡ ስ
ጄ: በለሞት: ለጄ: ለባባሞ: አባባ
ጛ፡፡ ዋይት: ስትላቊ፡ ንቦጄ፡
ሕዝጇ: ጉ:: ስነፋሰ: ዓፋ:
አለው: ደጋጅ። ሰውየትጂ: ደበሉ:
ሰሞውትህ: ለቅዴ: ገኝ: አጽሞ፡፡
የውታተ: ዘትጅ: ወድሂ:: መስፍና
ሕ፡ ቀጠለ፡፡ በነፈጄ: ጸሩወ፡
ስታሁና:: ኝጉሠ: ስትገባኝ: በ
ጒል᎓᎓ በይት: ደሰ: ይብል: ጥቡጂ፡
ሞ፡ ድጋጂ፡ ለወዴ:: ይት: ወዮጲ፡
ተነ: ጸው: ደቀ ፡፡ ከረሓለ: መ
የች፡ ጹተስቊ: ለጎላጀሁ:: አኝዴ: ለ
ቦስሞ: ድካ፡ ስደ: ለሱዋ:
ጮድነኒ፡= ጥኝ: ጋጀሁ፡ ደጀ፡፡
አገኘሁዏ፡ አትጂ፡፡ በረት፡ ለ
ላጀች። አጭት: ቡሾች፡ ሴት፡
ይብሉ: ይትጻሌ፡፡ ሞደሸ: ለቡ፡
ብል: አትወ:: ነትኝ: ወደ: አላ
ቍብሁ:: ለዕጄ: ቀለኝ፡ ደውዴ።
ደፈና: ተዘገባ: ደፈነትትገደለ: ቀኝሽ
ኩ:: ይትታወክ: ማልሆዒ፡ ግለች
ጄ፡ ነገ፡፡ ድሐሽ: ትሸሊ፡ ለ
እተች፡ ጕነ፡ ተሸሊ። ጕናችኝ: ጮ
ለኵኒ: ቀጥይ: ኝደደ:: የናሎችሸነ፡
ጥቦት: ስቅቢ:: ቦ: ላሽ፣ ቦቲ፣ ዕቅ
ቢ:: ፈርሺነ: የፈርዖን: ፍርድሸ:
ባዕን፣ የፋርነቴ ባልሽ
[/quote]
The Songs of Solomon was not known in which village or town where it was recorded in 1769 By jame Bruce in Gafat. What was recorded at Weberma in Gojjam was the interview of the last 4 persons who spoke Gafat dialect of Gurage in 1945 by semitic languages linguist Professor Wolf Leslau.
Pleae see the link authored by Ahmed Hassen