Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Horus » 25 Sep 2024, 16:17

የተወዳጁ አዲስ ሙላት አዲስ ደርስ!
የቃል ትርጉም፡ ብልቃት = ትልቅ ደስታ፣ joy; ደርስ = ዘፈን፤ ዘማሌ = ወንድምዬ

Last edited by Horus on 25 Sep 2024, 16:34, edited 2 times in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Horus » 25 Sep 2024, 16:40

ጸጋዬ ስሜ
ነጆ አራጆ (የመስቀል ሰሞን የጎረምሶች እስፖርት ጨዋታ)

Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Horus » 25 Sep 2024, 16:47

ምናሉሽ ረታ
ኤሜን እንበል!

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Abere » 25 Sep 2024, 17:35

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ! 2017 ዓም እግዜር ጨለማውን የጎሳ ክልል አስወግዶ፤ የወያኔ-ኦነግ ደደብ ህገ-አራዊት ዕዳ በደል ወረቀት ቀዳዶ፤ ህዝብ እየላሱ ያሉ ጎጠኛ ተባይ ቁንጫዎችን አጥፍቶ በምትኩ የሰላም፤ የብሄራዊ አንድነት፤ የፍቅር ብርሃን የሚተከልበት ዘመን ያድርግልን!!! ኢትዮጵያ ቀይ ባህር የምትዘልቅበት፤ ጠላቶቿም የሚሰምጥቡት ይሁን!

ፈርዖን እና ሰው በላ ሄሮድስ የሚወገዱበት፤ ህዝብ ተበደለ ፍትህ ጎደለ የሚል መሪ የሚወጣበት ያድርገው። ንግስት ህሌና የተቀበረውን ቤዛመስቀል እንዳገኜች ኢትዮጵያም መልካም መሪ ህዝብ የሚያስማማ አንድ አገር አንድ ህዝብ አድርጎ የሚመራ ያምጣላት።

ይህ ነው ምኞቴ - ለኢትዮጵያ እናቴ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 17:59

አሜን፣ እንደ ምኞትህ ያድርግልን።
Abere wrote:
25 Sep 2024, 17:35
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ! 2017 ዓም እግዜር ጨለማውን የጎሳ ክልል አስወግዶ፤ የወያኔ-ኦነግ ደደብ ህገ-አራዊት ዕዳ በደል ወረቀት ቀዳዶ፤ ህዝብ እየላሱ ያሉ ጎጠኛ ተባይ ቁንጫዎችን አጥፍቶ በምትኩ የሰላም፤ የብሄራዊ አንድነት፤ የፍቅር ብርሃን የሚተከልበት ዘመን ያድርግልን!!! ኢትዮጵያ ቀይ ባህር የምትዘልቅበት፤ ጠላቶቿም የሚሰምጥቡት ይሁን!

ፈርዖን እና ሰው በላ ሄሮድስ የሚወገዱበት፤ ህዝብ ተበደለ ፍትህ ጎደለ የሚል መሪ የሚወጣበት ያድርገው። ንግስት ህሌና የተቀበረውን ቤዛመስቀል እንዳገኜች ኢትዮጵያም መልካም መሪ ህዝብ የሚያስማማ አንድ አገር አንድ ህዝብ አድርጎ የሚመራ ያምጣላት።

ይህ ነው ምኞቴ - ለኢትዮጵያ እናቴ!

Dama
Member+
Posts: 6437
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Dama » 25 Sep 2024, 18:31

This moron. I dont know what his brain is made of. May be just kocho or bulla in their rawest form. May be that's why he thinks of glitters, music and dance, holidays with lots of kitfo.
According to him, the Gurage and Ethiopia he presents are living in a time of biblical glory, riches and happines.
From a cadre of the Clown's PP, what esle can we expect!
But the reality in Ethiopia betrays him.Gurage is dying by armed terrorists; political prisoners and community activists in their 100s have been languishing innprison for more than a year without charge. Just recently, all Mesqan Zone leaders were arrested without charge.

Amara is in full-fledged war with active Marshal Law in place. People are dying every day. Schools are closed.

A thinking human, with working brain of humanity, especially as Christianity teaches, you would expect him to remember those who couldn't be with their families and celebrate Mesqel as he does because their freedoms were taken arbitrarily by the fascist clown Abiy Ahmed.

He wants us to forget that Ethiopians are not able to afford a meal day due to inflation, more than 40% of the youth unemployed, 1000s of Amaras and Gurages are languishing in prisons, more 4.5 million Ethiopians are displaced mainly due to civil wars and drought. Amara is dying, Gurage is dying in a lesser number.

All he does is mislead us to believe his false reality of blichlich, lightlamps, fountains, happy and go mary, music and dance.
A sellout traitor!

Dama
Member+
Posts: 6437
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Dama » 25 Sep 2024, 19:25

And only 5.64% of Grade 12 students obtained a qualifying GPA to enter a university.
These are dire times to pray so that they are gone as soon as possible.

Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Horus » 25 Sep 2024, 20:57

ዳማ የምትባል በሽተኛ ሻቢያ፣ እኔ ላንተ የሳይኮሎጂ በሽታ መድሃኒት የለኝም ። ከኢትዮጵያ ጋር ያለህ ጥብ አንተው ቻለው እንጂ አንዳች የምትፈይደው ነገር የለም ። እንኳን አንተን መሰለ የወደቀ ያይምሮ በሽተኛ የአፍጋኑ ጣሊባንም ፣ የሱማሌው ሻባብም ኢትዮጵያን መንካት አይችልም ። ሂድ ጫት ተሸክመህ ለሲሲ ግርድና ግባ ። አንት ውዳቂ ጸረ ኢትዮጵያ ደሞ አንተ ብሎ ላማራና ጉራጌ ተሟጋች የሃሰን አንጃሞ ጥርቃሚ! አማራ እየታገለ እንጂ እየሞተ አይደለም! ጉራጌ እየታገለ እንጂ እየሞተ አይደለም! አንት እባብ ሙጃህዲን! ለማያውቁህ ታጠን !! በቅናት ልታብድ አንድ ሃሙስ ቀርቶሃል! ጉራጌ ሲተርት 'ነገር የባለቤቱ ነው' ይላል !! ይህ ያይምሮ በሽታህ እንዴት እንደ ተጣባህ ባላውቅም ፣ ለህይወትህ ሃላፊው አንተ ብቻ ስለሆንክ ሃኪም ፈለግ! ስለጉራጌም ስለሌላ ሕዝብ በመቃዠት ያይምሮ ህመምክን በሌላ ላይ አታልክክ! አንተ ታመሃል፣ በህይወት እንደ ወደቅክ የሚያውቁህ ይንገሩህ! ቁጣና ድብርት የተደባለቀበት እስኪቶፍሬኒያሽን ሳይኪያትሪስት ይርዳሽ!! ጉራጌን ለቀቅ !!!

Dama
Member+
Posts: 6437
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: በER Forum ለጉራጌ አፍቃሪዎም፣ ለጉራጌ ጠሎችም የብልቃት መስቀል ይሁንላችሁ!

Post by Dama » 25 Sep 2024, 21:19

Horus wrote:
25 Sep 2024, 20:57
ዳማ የምትባል በሽተኛ ሻቢያ፣ እኔ ላንተ የሳይኮሎጂ በሽታ መድሃኒት የለኝም ። ከኢትዮጵያ ጋር ያለህ ጥብ አንተው ቻለው እንጂ አንዳች የምትፈይደው ነገር የለም ። እንኳን አንተን መሰለ የወደቀ ያይምሮ በሽተኛ የአፍጋኑ ጣሊባንም ፣ የሱማሌው ሻባብም ኢትዮጵያን መንካት አይችልም ። ሂድ ጫት ተሸክመህ ለሲሲ ግርድና ግባ ። አንት ውዳቂ ጸረ ኢትዮጵያ ደሞ አንተ ብሎ ላማራና ጉራጌ ተሟጋች የሃሰን አንጃሞ ጥርቃሚ! አማራ እየታገለ እንጂ እየሞተ አይደለም! ጉራጌ እየታገለ እንጂ እየሞተ አይደለም! አንት እባብ ሙጃህዲን! ለማያውቁህ ታጠን !! በቅናት ልታብድ አንድ ሃሙስ ቀርቶሃል! ጉራጌ ሲተርት 'ነገር የባለቤቱ ነው' ይላል !! ይህ ያይምሮ በሽታህ እንዴት እንደ ተጣባህ ባላውቅም ፣ ለህይወትህ ሃላፊው አንተ ብቻ ስለሆንክ ሃኪም ፈለግ! ስለጉራጌም ስለሌላ ሕዝብ በመቃዠት ያይምሮ ህመምክን በሌላ ላይ አታልክክ! አንተ ታመሃል፣ በህይወት እንደ ወደቅክ የሚያውቁህ ይንገሩህ! ቁጣና ድብርት የተደባለቀበት እስኪቶፍሬኒያሽን ሳይኪያትሪስት ይርዳሽ!! ጉራጌን ለቀቅ !!!

Ante leba. You can't fool anyone here by your false reality depictions.
A Christian extremist. Crusader! Cruel! Aremene!

Post Reply