Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Noble Amhara
Senior Member
Posts: 13495
Joined: 02 Feb 2020, 13:00
Location: Abysinnia

Eskinders Mafia facing assasination in Shewa

Post by Noble Amhara » 25 Sep 2024, 13:01

this is what Siltan Asfelage Eskender wife reported by the way union will tell you only agew hate Eskender.... nope Shewa Amhara also hate eskender. More violence will follow!

ሰበር መረጃ ከኢትዮ 360
ሁለት የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የሥራ አመራር ኮሚቴ አባላት ከግድያ ሙከራ አመለ
(ኢትዮ 360-- መስከረም15/2017) በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት የሥራ እንቅስቃሴ ኮሚቴ አባላት መካከል ሁለቱ ከሰርጎ ገብ የጠላት ግድያ ማምለጫውን በተለይ ለኢትዮ 360 ሚዲያ አስታወቁ።
ዛሬ መስከረም 15 ቀን 2017 ዓ.ም. የድርጅቱ የጽሕፈት ቤት ኃላፊ አርበኛ ምንተስኖት ወንድአፈረ እንደ ገለት ገዳዮቹ ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት እና ከመከላከያ ወታደራዊ ሰርጎ ገብ ሰላዮችና አጥፊዎች።
በዚህ የግድያ ሙከራ ላይ በገንዘብ የተገዙ የአካባቢው ተወላጆች መሳተፋቸውን ያያሉ
ይሁን ፋኖ ሰላዮችን ለቃናት መልሶ ስለላ እና ለቅድመ ስሌላ ሲታዩም በመቆየቱ ዛሬ ተልዕኮውን ሊያሳዩት ሲሉም በቁጥጥር ስር እንዳዋላቸው የጽህፈት ቤት ኃላፊ አርበኛ ምንተስኖት ወንድአፈረ ለጋዜጠኛ ታየዬ ያለው ማሳያ
ዝርዝር መረጃውን ይዘን እንመለሳለን