Page 1 of 1
መጀመሪያ ጁንታ ብለው አሰሩኝ ከዛ ሸኔ ብለው አሰሩኝ ከዛ ፋኖ ብለው አሰሩኝ
Posted: 24 Sep 2024, 22:26
by eden
Re: መጀመሪያ ጁንታ ብለው አሰሩኝ ከዛ ሸኔ ብለው አሰሩኝ ከዛ ፋኖ ብለው አሰሩኝ
Posted: 25 Sep 2024, 07:16
by DefendTheTruth
ምነዉ፣ ትናንት አልነበረም እንዴ እንዳዚያ ስፎክር የነበረዉ፣ ከማንም በላይ የሆነ አስመስሎ፣ አዋቂ ራሱን አድርጎ?
አሁን ደግሞ ስሞታዉን አጧጧፈዉ ገነ ሳይጀምር። ቆርጦ ቀጥል ለዉሸቱ ተጠያቂ መሆኑ አይቀሬ ነዉ፣ የጊዜ ጉዳይ ከልሆነ በስተቀር!