Page 1 of 1
የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 14:48
by Fed_Up
አብይ አገር የመምራት ተፈጥሯዊ ስጦታ ወይም ትምህርታዊ ክህሎት የለውም ስንል ያለምክንያት አይደለም:: ኢትዮጵያበታሪኳ እጂግ ደካማ አገር የሆነችበት ጊዜ ቢኖር በ7ኛው ንጉስ ዘመን ነው::
በግርግር አጨናብሮ ስልጣን ላይ ይተፈናጠጠ ግለሰብ ነው::
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 15:02
by almaze
This has not aged well, don't you think Fendadaw?
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 15:48
by Axumezana
Fed-Up,
You used to appreciate Abiy while he was acting as the puppet of Isaias. Mind your business as a slave of Isaias and Egypt.
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 15:55
by Fed_Up
Axumezana wrote: ↑24 Sep 2024, 15:48
Fed-Up,
You used to appreciate Abiy while he was acting as the puppet of Isaias. Mind your business as a slave of Isaias and Egypt.
ጠለ ጠለ starvin Marvin,
Your input is irrelevant. Stfu
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 16:18
by DefendTheTruth
እይዞሽ፣ ብርጌድ ነመዱን ከፊት እየነደን እንመጣልሻለን፣ ተኝተሽ ተብቅን!
The countdown to remove the old man from the throne of dictatorship for over 35 years has began!
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 16:24
by Odie
ኢትዮጵያ በታሪኩዋ ከማንም ተደብቃ አታውቅም::
የጥቁር ህዝብ መብራትና ኩራት እንጂ
Tiny ኤርትራ አልሲሲ ፓንት ውስጥ መደበቅ ለምን አማራት?
አስብን ነው ወይስ ኢትዮጲያ ገቢ ታረገኛለች ብላ ፈርታ?
የሆንክ እንሽላሊት

Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 16:30
by Right
Fuc..Ed up,
How is that your business?
You can’t leave Ethiopia alone.
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 19:37
by Fiyameta
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 24 Sep 2024, 19:55
by Fed_Up
DefendTheTruth wrote: ↑24 Sep 2024, 16:18
እይዞሽ፣ ብርጌድ ነመዱን ከፊት እየነደን እንመጣልሻለን፣ ተኝተሽ ተብቅን!
The countdown to remove the old man from the throne of dictatorship for over 35 years has began!
ፈስ!!
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 25 Sep 2024, 03:26
by Meleket
"ተራ ካድሬ እና የጦርነት ጥቅመኛ (ጦ.ጥ.) በበላበት ነው የሚጮኸው" ሲባል ለካ እውነት ነው። ትላንት ትላንት ድንቅ መሪ ነው ስትለን ቆይተህ ዛሬ ቀኝኋላ ዙረህ የኢትዮጵያን ጠቅላይ መዘርጠጥ ትክክል ኣይደለም።
ኣብዪ ጀግና መሪ ነው። ወያኔን ዘርሮ፡ የኢትዮጵያ እና ኤርትራን ድንበር ኣክብሮ፡ ብልጥግኖቹን አስተባብሮ፡ ሃገሩን ባረንጓዴ ልማት ቀይሮ፡ ከሁሉም ጋር ተባብሮ፡ መኖር እንደሚሻ ኣሁንም ኣሁንም ገልጿል። እንደ ኢትዮጵያዊ መሪ መጠን ደግሞ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር ቢኳትን መብቱ ነው። ይልቅስ በሰላም መንፈስ ድንበራችንን መሬቱ ላይ እንዲያመላክት አሳስበው። እንደ ወያኔ በኃይላችን ኣስከብረናል ብሎ መኮፈስ ዋጋ ዬለውም። በህግ የተበየነውን በኃያልም በህግም በዓለም ማኅበረሰብ ፊት ማስተግበር እና ጉዳዩን መቆጨት ነው ጀግና ዬሚያስብለው። viewtopic.php?f=2&t=308857&
ለማንኛውም "ለርካሽ ቦተሊካዊ ጥቅም ሲባል ሁለቴ ከመናገር ይሰውረን!"
Meleket wrote: ↑19 Jun 2018, 03:00
ውዳሴ ዘአብይ
ያ ዲያብሎስ ቀንቶት እኛኑ አጣልቶ፣
ኢትዮጵያና ኤርትራን እርስበርስ አባልቶ፣
ሁሌ ጠዋት ማታ ሲያሰማን ቀረርቶ፣
ምስኪኖች ሲያነቡ ከበሮ ሊደልቅ፣
ሰብአዊ ፍጡርን እንዲሁ ሲያሳቅቅ፣
ስንት ንጹሓንን በእስር ሲያማቅቅ፣
ምህረት ሰላም ፍቅርን ከኛ ዘንድ ሊያርቅ፣
ህዝቦች ደም ሲያነቡ እሱ ግን ሲሳለቅ፣
ብዙሃን ታርዘው እርሱ ሲሞላቀቅ፣
ሳይታክት መስራቱን እኛኑ ሊያናቁት፣
ጉዳዮች ጠማዞ ወስልቶ ሲተብት፣
ሊዘራ ክፍፍል ሁሌ ሲንገታገት፣
የሱን ተንኮል ደባ በውኑ ያጤኑት፣
ወጣቱ አስተዋዩ የኛው ትውልድ ወካይ፣
ብልሁ መካሪ አንደበተ አማላይ፣
በሓቅ የሚመሩት የትህትና አገልጋይ፣
ያነገቡት ራእይ መርሁ መደመር፣
በቅንነት ገስጋሽ በቃል ሆነ ተግባር፣
ሀሰተኛን ሁላ በቃላቸው ዘራይ፣
ከጎናቸው አለን ከኚህ ወጣት ጠቅላይ!
የክፍሉን ስራ የቤቱንም ስራ አሳይመንቱን ሁሉ፣
አጣጥሞ ሚሰራ ተግባሩን ከቃሉ፣
እንደርስዎ አላየንም በጦብያ በሙሉ።
እግዜር ከርስዎ ጋር ነው እንመሰክራለን፣
እድሜ ለኤልያስ እንጽፈዋለን፣
አይናችን እያየ መች ዝም እንላለን?
ቢወራጭ ቢወራጭ የዲያብሎስ መንጋ፣
እርሶ ይነዱታል በእውነት አለንጋ፣
ሽዎች ንጹሃንን ከሲኦል መንጋጋ፣
ሚንከራተቱትን ፍትህን ፍለጋ፣
ልብ አሳርፈዋል በቆላም በደጋ።
ይህንን ታዝበን ስንል አብይ በርቱ፣
ሓቅን ስለያዙ ሐሰትን ሲረቱ፣
የምህረት ተግባርዎ ቀንም ሆነ ማታ፣
ርቱዕ አንደበትዎ ሚሰጠን እርካታ፣
ሰላምን ሰባኪ ከጦርነት ፈንታ፣
ዘመንዎ እንደሚሆን የሰላም የእርጋታ፣
በሁላችን ዘንድም ስለዘሩ ደስታ፣
ህዝብን አክብረዋል ያክብርዎት ጌታ።
ትልቅ ጆሮ ሰጥተው ለህዝቡ ስሞታ፣
ትዕግስትን አንግበው ለህዝብ አቤቱታ፣
እውነተኛ መልስን በተርታ በተርታ፣
ለሚልዮኑ ህዝብ ስለሆኑ ዋልታ፣
ስንል እንደኖርነው ናና ማራናታ፣
አንድዬ ራሱ ነው የስዎ መከታ፣
አያሳፍርዎም ያ የሚያምኑት ጌታ።
አንዱ አንዱን እንዲያየው ሁልግዜ የጎሪጥ፣
ሌሎችን የማሞኝ እኔ ብቻ ነኝ ብልጥ፣
ሲል እንዳልነበረ ዲያብሎስ ያ ቆሪጥ፣
ሁሉንም አስማሚ እውነቱን በመግለጥ፣
በየዋህ አንደበት ትዕቢትን በማቅለጥ፣
ዘመን እንዲያበቃ ዘመነ መርመጥመጥ፣
ምህረት የሰብኩ አልፈው እሳት ረመጥ፣
የመደመር መርህ ከሁሉ የሚበልጥ፣
ምንኛ ደስ ይላል ይህ የእርስዎ ፈሊጥ።
እኒያ ደም መጣጮች ምነው ወሬ አበዙ፣
እኒያ የቀን ጅቦች ምነው ወሬ አበዙ፣
ዛሬም አሉባልታን እንዲሁ ሚነዙ፣
ጉዳይ አወሳስበው ነገር ሊያጠነዙ፣
ግጭቶች ለመፍጠር ከሚቅበዘበዙ፣
ለህግ የበላይነት ምናለ ቢገዙ?
ልኩን ነገሯቸው ነገር ሳያንዛዙ፣
እንዲህ የእርሶ ዓይነቶች ተደምረው ይብዙ።
Fed_Up wrote: ↑24 Sep 2024, 14:48
አብይ አገር የመምራት ተፈጥሯዊ ስጦታ ወይም ትምህርታዊ ክህሎት የለውም ስንል ያለምክንያት አይደለም:: ኢትዮጵያበታሪኳ እጂግ ደካማ አገር የሆነችበት ጊዜ ቢኖር በ7ኛው ንጉስ ዘመን ነው::
በግርግር አጨናብሮ ስልጣን ላይ ይተፈናጠጠ ግለሰብ ነው::

Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 25 Sep 2024, 09:26
by Fed_Up
እቺ ዝርፍጥ አገር ዛሬ ካይሮ ስትደውል እና ስትማጸን ዋለች:: እዋይ ውርደት
Re: የአብይ ኢትዮጵያ: ከእዩኝ እዩኝ .. ወደ ደብቁኝ ደብቁኝ ተቀይራለች
Posted: 25 Sep 2024, 16:32
by almaze
Fed_Up wrote: ↑25 Sep 2024, 09:26
እቺ ዝርፍጥ አገር ዛሬ ካይሮ ስትደውል እና ስትማጸን ዋለች:: እዋይ ውርደት
“The apple doesn't fall far from the tree”
Please wait, video is loading...