ሞቶዋ የደረሰ አይጥ የድመት አፍንጫ ስር ሄዳ ታሸታለች!
Posted: 24 Sep 2024, 14:33
ሰዉዬዉ የግብፅ አባሪ ሆኖ ብቅ ብሎዋል፣ ለሶስት ሆነን ኢትዮጵያን እናስፈራራለን ብሎዋል።
ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ግን?
አሁን ነዉ ነገሩን ከስር መሰረቱ መመለስ፣ የኢትዮጵያን ወደብ ወደ ባለቤቱ መመለስ፣ ሰዉዬዉን ወደ የታሪክ መዝገብ መቀየር!
ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ግን?
አሁን ነዉ ነገሩን ከስር መሰረቱ መመለስ፣ የኢትዮጵያን ወደብ ወደ ባለቤቱ መመለስ፣ ሰዉዬዉን ወደ የታሪክ መዝገብ መቀየር!