ሰዉዬዉ የግብፅ አባሪ ሆኖ ብቅ ብሎዋል፣ ለሶስት ሆነን ኢትዮጵያን እናስፈራራለን ብሎዋል።
ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ግን?
አሁን ነዉ ነገሩን ከስር መሰረቱ መመለስ፣ የኢትዮጵያን ወደብ ወደ ባለቤቱ መመለስ፣ ሰዉዬዉን ወደ የታሪክ መዝገብ መቀየር!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሞቶዋ የደረሰ አይጥ የድመት አፍንጫ ስር ሄዳ ታሸታለች!
ትክክል ብለሃ ደደቡ ወዲ በሻሻ ወደ ታሪክ መቀየር አለበት ዘርጣጣዋ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ከተፍለገ:: ኢትዮጵያ በተማረ እንጂ በፌክ ዶክተር ነኝ ባይ ሌባ ባትመራ ጥሩ ነው:: አላርፍ ካለ ወይ የእሱ ጭንቅላትና ወይም ዘርጣጣዋ ይበተናሉDefendTheTruth wrote: ↑24 Sep 2024, 14:33ሰዉዬዉ የግብፅ አባሪ ሆኖ ብቅ ብሎዋል፣ ለሶስት ሆነን ኢትዮጵያን እናስፈራራለን ብሎዋል።
ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ግን?
አሁን ነዉ ነገሩን ከስር መሰረቱ መመለስ፣ የኢትዮጵያን ወደብ ወደ ባለቤቱ መመለስ፣ ሰዉዬዉን ወደ የታሪክ መዝገብ መቀየር!