Page 1 of 1

Amazing: Kenyan Police academy ranked number one in the World beating USA and UK

Posted: 23 Sep 2024, 13:19
by Thomas H
የኬንያ ኪስ አውላቂዎች ግን ሲሰርቁ በጣም ደረጃውን የጠበቀ ስርቆት ነው :: እንዲያውም እኔ እንደሚመስለኝ ሳይኮሎጂ በደንብ የገባቸው ናቸው:: ምክንያቱም የኬንያ ፖሊስ ይሄንን ፉፉ በልቶ በልቶ መሮጥ እንደማይችል ጠንቅቀው ያውቃሉ:: የኬንያ ፖሊስ ግፋ ቢል በቃ በጣት መጠቆም ብቻ እንደሚችል በደንብ ያውቃሉ፡፡ ለዚህም ነው ፖሊስ ፊት የሚሰርቁት ::
Please wait, video is loading...