Page 1 of 1
They said they were free, independent and gone but they are here with us
Posted: 21 Sep 2024, 16:17
by Odie
Yes, Shabeans
Because they are looooosers!!
They don’t want too leave
Loook they want Ethiopia to spank them one more time and bring them home?
Nooooooo
Just spank them and get back our port

Re: They said they were free, independent and gone but they are here with us
Posted: 21 Sep 2024, 18:52
by sesame
Oddie,
ምን እናርግ፡ የጠላት ቂጥ መውገር፡ ሱስ ሆነብን እኮ። We got addicted to kicking our enemies as.s. You have to leave us alone if you want to be left alone, otherwise, it is Shaebya stick that will go you know where!

Re: They said they were free, independent and gone but they are here with us
Posted: 21 Sep 2024, 19:04
by Abere
Odie
ይችን እንጉርጉሮ ስምተህ ታዋቃለህ?

አድስ ያገባች ልጅ ለጓደኞቿ ባሌን ጥየ ኮብልየ አሄዳለሁ ( ትላለች ከአንጀት በላይ) በሌላ በኩል ደግሞ ያታቅፋ ማደር፤ እስኪያስጨንቁ መጎረስ፤ ወዘተ ሆድ ሆዷን ይበላዋል። ለታይታ እሄዳለሁ ትላለች እንጅ የለም።
እሄዳለሁ ማለት -እኖራለሁ ነው፤
የሚሄድማ ሰው- እብስ ጥርግ ነው።
ኤርትራዊያን እርምህን አውጣ ብትፈልግ ለምትወደው ታቦት ስለት ብትሳልም የትም አይሄዱም። ሻዕብያዎች ምቀኝነት ይዟቸው ነው እንጅ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ አብራ የተሰራች አንድ አካል ( እጅ ወይም እግር ወይም ሌላ አካል ነች)። ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ ከባህር ውስጥ ወጥታ የተጣለች አሳ ናት። በጣልያን ጊዜ እኮ ኤርትራ ጣልያን በስም ይገዛታል እንጅ እህል ውሃዋ ኢትዮያናት። ጣልያን ድንበር ኑሮት ቪዛ ቢያስፈልግ ኤርትራ 1 አመት አገር መሆን አትችልም። አሁንም የምናየው ያው ነው - አገር አይደለችም። እስከ አለም ፍጻሜ አገር አትሆንም።
Odie wrote: ↑21 Sep 2024, 16:17
Yes, Shabeans
Because they are looooosers!!
They don’t want too leave
Loook they want Ethiopia to spank them one more time and bring them home?
Nooooooo
Just spank them and get back our port
Re: They said they were free, independent and gone but they are here with us
Posted: 21 Sep 2024, 20:05
by sesame
Abere,
መወገር ሱስ ሆነባቹኮ፥ ባለፉት ኣራት ዓመታት ብቻ፡ 3 ሚልዮን ኢትዮጵያውያን ኣልቋል። But you still want more destruction.
Abere wrote: ↑21 Sep 2024, 19:04
Odie
ይችን እንጉርጉሮ ስምተህ ታዋቃለህ?

አድስ ያገባች ልጅ ለጓደኞቿ ባሌን ጥየ ኮብልየ አሄዳለሁ ( ትላለች ከአንጀት በላይ) በሌላ በኩል ደግሞ ያታቅፋ ማደር፤ እስኪያስጨንቁ መጎረስ፤ ወዘተ ሆድ ሆዷን ይበላዋል። ለታይታ እሄዳለሁ ትላለች እንጅ የለም።
እሄዳለሁ ማለት -እኖራለሁ ነው፤
የሚሄድማ ሰው- እብስ ጥርግ ነው።
ኤርትራዊያን እርምህን አውጣ ብትፈልግ ለምትወደው ታቦት ስለት ብትሳልም የትም አይሄዱም። ሻዕብያዎች ምቀኝነት ይዟቸው ነው እንጅ ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ አብራ የተሰራች አንድ አካል ( እጅ ወይም እግር ወይም ሌላ አካል ነች)። ኤርትራ ያለ ኢትዮጵያ ከባህር ውስጥ ወጥታ የተጣለች አሳ ናት። በጣልያን ጊዜ እኮ ኤርትራ ጣልያን በስም ይገዛታል እንጅ እህል ውሃዋ ኢትዮያናት። ጣልያን ድንበር ኑሮት ቪዛ ቢያስፈልግ ኤርትራ 1 አመት አገር መሆን አትችልም። አሁንም የምናየው ያው ነው - አገር አይደለችም። እስከ አለም ፍጻሜ አገር አትሆንም።
Odie wrote: ↑21 Sep 2024, 16:17
Yes, Shabeans
Because they are looooosers!!
They don’t want too leave
Loook they want Ethiopia to spank them one more time and bring them home?
Nooooooo
Just spank them and get back our port
Re: They said they were free, independent and gone but they are here with us
Posted: 21 Sep 2024, 21:07
by Odie

hi