ይኸ ሰውዬ አብይ ነው እንዴ አስተኝቶ የሚቀልበው!
Posted: 20 Sep 2024, 16:29
ቃታ ያልሳበው
ባሩድ ያልሸተተው
ዘመነ ባንዳ ነው
አቀበት ሳይወጣ
ሳይወርድ የቁልቁለት ዳጣ
እንጎሱኝ ብሎ መጣ
አይ የድሃ ጎጃሜ ጣጣ
ባይሆን ኖሮ መላጣ
ትንሽ ሸንቀጥ ብሎ ቢመጣ
የእድር ሊቀመንበር ሾመነዋል ዘሜ አይቆጣ
[/quote]
ባሩድ ያልሸተተው
ዘመነ ባንዳ ነው
አቀበት ሳይወጣ
ሳይወርድ የቁልቁለት ዳጣ
እንጎሱኝ ብሎ መጣ
አይ የድሃ ጎጃሜ ጣጣ
ባይሆን ኖሮ መላጣ
ትንሽ ሸንቀጥ ብሎ ቢመጣ
የእድር ሊቀመንበር ሾመነዋል ዘሜ አይቆጣ
[/quote]